በትግራይ ርዕሰ መዲና የታጠቁ ኃይል አባላት የክልሉን ጊዜያዊ አስተዳደርን ጽሕፈት ቤት ሕንጻ በዛሬው ዕለት ከበባ መፈጸማቸውን የሆርን ፍሪኩዮንሲ ምንጮች ገልጸዋል። ምንጮቹ እንዳስታወቁት፣ የዚህ ያልተጠበቀ ክስተት ዋነኛ ምክንያት በአብዛኛው ሰዎች ዘንድ እንደሚነገረው ደመወዝ ዘገየብን የሚል ጥያቄ ሳይሆን፣ በታጥቁ በ...
የሕወሃት ኃይሎች በራያ አላማጣ ከተማና አካባቢው እየፈጸሙት ያለው የሰብአዊ መብት ጥሰትና የነዋሪዎችን ሰቆቃ ያባባሰ ድርጊት በዚህ ሳምንት ተጠናክሮ መቀጠሉን የከተማዋ ከንቲባ አቶ ሃይሉ አዱኛ ገለጹ። ከንቲባው ለሆርን ፍሪኩዮንሲ በሰጡት ቃል፣ የሕወሃት ታጣቂዎች ከዘረፋና ከአፈና ባሻገር፣ የሕዝቡን ልብ በእጅጉ የሚነ...
ከ20 ዓመታት በፊት ከፍተኛ ደም መፋሰስ የተመዘገበበት የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት እንዲያበቃ እና በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ታስቦ ታህሳስ 3 ቀን 1993 ዓ.ም በአልጀሪያ ዋና ከተማ አልጀርስ የተፈረመው የሰላም ስምምነት እንዲሰረዝ የሚጠይቅ ዘመቻ በኢትዮጵያ ውስጥ እየተቀሰቀሰ መሆኑን ሆርን ፍ...
ለበርካታ ዓመታት የማንነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ የውጥረት ቀጠና የሆነው የወልቃይት እና አካባቢው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውክልና እንዲኖረው እየተሰራ መሆኑን የወልቃይ ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስተዳዳሪ አሸተ ደምለው ለሆርን ፍሪኩዌንሲ አስታውቀዋል፡፡ ባለፉት አምስት የነጻነት ዓመታት የወልቃይት ሕዝብ በፓርላማ ወ...
የሕወሓት ኃይሎች ራሳቸውን “መንበረ ሰላማ” ብለው በሰየሙ የኃይማኖት አባቶች በጋራ በፈጠሩት ሁከት በራያ ሀገረ ስብከት በተለይም በአላማጣ ከተማ የጥምቀት በዓል በአደባባይ እንደማይከበር ሆርን ፍሪኩዌንሲ ሰምቷል። የጥምቀት በዓል ከመከበሩ በዋዜማው የሚከናወነው የከተራ በዓል በዛሬው ዕለት አለማክበሩን የሀገረስብከቱ ...
የምርጫ ቦርድ ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚወዳደሩ እጩዎች ምዝገባ ጥሪ ማቅረቡን ተከትሎ የፖለቲካ ፓርቲዎች በመጀመሪያ ደረጃ ምርጫውን ለማካሄድ አስቻይ ሁኔታ ለመኖሩ መግባባት ላይ ሳይደረስ ይህ አይነት ጥሪ መደረጉ ተገቢነት የለውም ሲሉ ተቃውሟቸውን አሰምተዋል፡፡ ሆርን ፍሪኩዌንሲ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮ...
በጋምቤላ ከተማ ውስጥ ከሰሞኑ በታጠቁና የፖሊስ ልብስ በለበሱ አካላት የሽብር ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ አዲስ ግጭት እንዳይቀስ በሚል ከባድ ስጋት ተፈጥሯል፡፡ በጋምቤላ ከተማ ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች እንደገለጹት፣ የተደራጁ ናቸው የተባሉ እና የታጠቁ አካላት የክልሉን ፖሊስ ልብስ ለብሰው በመኪና ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ነዋሪ...
የህወሓት እና ራሱን ሐራ መሬት (የትግራይ ሰላም ኃይል) በሚል የሚጠራው ቡድን መካከል በትግራይ እና አፋር አዋሳኝ ስፍራዎች ላይ ውጊያ መግጠማቸውን ሆርን ፍሪኩዌንሲ ከአካባቢው ምንጮቹ ሰምቷል። በሁለቱ የትግራይ ኃይሎች መካከል ባለፉት ሦስት ቀናት አልፎ አልፍ የተኩስ ልውውጦች የተደረጉ ሲሆን፣ ጥቅም 26/2018 ዓ...
በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የትጥቅ ትግል እያደረገ የሚገኘው የኦሮሞ ነጻነት ጦር (OLA) ከፍተኛ መሪ ጃል መሮ ከፌደራል መንግሥት ጋር ለሚደረገው ከፍተኛ የሰላም ድርድር በዛሬው ዕለት ከገዢ ቀጠናቸው ወደ አልታወቀ ስፍራ መወሰዳቸው ተሰማ። ምንጮቻችን ለሆርን ፍሪኩዮንሲ እንደገለጹት፣ ጃል መሮ ከታማኝ አባሎቻቸው ጋር በመ...
ከሰሞኑ በህወሃት ኃይሎች እና በትግራይ የሰላም ኃይሎች በተባሉ ቡድኖች መካከል የተከሰተውን የተኩስ ልውውጥ ተከትሎ በራያ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ሰፊ የሰብዓዊ መብት ጥሰት በሚመለከት ከመንግስት ምላሽ ማጣታቸውን የራያ አላማጣ ከንቲባ አቶ ሃይሉ አበራ ለሆርን ፍሪኩዮንሲ ገለጹ። ከትላንት ወዲያ በራያ አዘቦ አካባ...








