አዲስ አበባ- በሐዋሳ ከተማ የሚገኙ የሲዳማ ባንክ ሰራተኞች፣ ተቋሙ ለከተማው የሐይቅ ዳር ኮሪደር ልማት ፕሮጀክትያበረከተውን የ20 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለመሸፈን በሚል፣ ያለሰራተኞቹ ፈቃድና ቅድመ ውይይት የአንድ ወር ሙሉደመወዛቸውን እንዲቆረጥ የወሰኑበት ቅጽ በግድ እንዲፈርሙ እየተገደዱ መሆኑን ተናገሩ። ሰራተኞቹ ለዝግጅት ክፍላችን እንደተናገሩት የአንድ ወር ደሞዛቸው በ24 ወራት ተከፍሎ የሚያልቅ የሚጠይቅ ቅጽ በግድእንዲፈርሙ ጫና እየተደረገባቸው መሆኑን በምሬት አስታውቀዋል። ከባንኩ...
በእስር ላይ የሚገኙት አምስት ጋዜጠኞች በአማራ ክልል ለተፈጠረው ችግር ኃላፊነት እንዲወስዱ የሚያስደርግ ሰነድ ላይ እንዲፈርሙ እና ከእስር እንደሚለቀቁ ቅድመ ሁኔታ ቢቀመጥላቸውም ለመፈረም ፈቃደኛ ባለመሆናቸው አሁንም በእስር ላይ ይገኛሉ ሲል የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋቹ ተቋም ሲፒጄ አስታወቀ።ተቋሙ በአፋጣኝ እንዲለቀቁ በይፋ ጠይቋል። ገነት አስማማው፣ መስከረም አበራ፣ ዳዊት በጋሻው፣ ጎበዜ ሲሳይ እና አባይ ዘውዱ ለሶስት ዓመታት በእስር ላይ እንደሚገኙ...

የቅርብ ጽሑፎች
- All
- ማህበራዊ
- ቀጠናዊ ጉዳዮች
- ቢዝነስ
- ቴክኖሎጂ
- አህጉራዊ ጉዳዮች
- ዜና
- ዜና ትንታኔ
- ፖለቲካ