የአፍሪቃ ሕብረት ኮሚሽን በኢትዮጵያ፣ ኤርትራ እና ግብጽ መካከል እየተካረረ የመጣውን ግንኙነት ምክንያት በማድረግ ባወጣው መግለጫ ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተለው እንደሚገኝ እና ሦስቱም አባል አገራት ችግሩን ከሚያባብሱ መግለጫዎች ተቆጥበው በሰላማዊ እና በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ልዩነቶቻቸውን እንዲፈቱ አሳስበዋል። ኮሚሽ...
የምስራቅ ሊቢያ አስተዳደር የኢትዮጵያ፣ የሱዳን፣ የኤርትራ እና የሶማሊያ ዜጎች ወደ ሀገሪቱ እንዳይገቡ ማገዱ ተሰምቷል፡፡ በሁለት ተከፍላ የምትተዳደረው ሊቢያ የምስራቃዊው ክፍ...








