Home / አህጉራዊ ጉዳዮች

አህጉራዊ ጉዳዮች

አዲስ አበባ፡ በደቡብ አፍሪቃ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በመጤ ጠል እንቅስቃሴ አራማጆች የተቀመጠው የፈረንጆች ጁን 30 ቀነ ገደብ መጠናቀቁን ተከትሎ የጎዳና ላይ ሰልፍ ቢደረግም የተፈራው አልደረሰብንም ሲሉ ለዝግጅት ክፍላችን ተናገሩ። ጁሃንስበርግን ጨምሮ ፕሪቶሪያ እና ደርባን የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ከሆርን ፍሪኩዌንሲ ጋ...

የደቡብ አፍሪቃው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ በቀጥታ ቴሌቪዝን ለህዝባቸው ንግግር ባደረጉበት ወቅት በአገሪቱ የሚታየው የኢኮኖሚ ተግዳሮት እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ከህገ ወጥ ፍልሰተኞች ጋር የሚገናኝ እንዳልሆነ አስታወቁ። ፕሪዝዳንቱ በመግለጫቸው በአገር ውስጥ የሚገኙ የውጭ አገራት ዜጎች ህጋዊ ቢሆኑም ወይም በህገ ወጥ...