በእስር ላይ የሚገኙት አምስት ጋዜጠኞች በአማራ ክልል ለተፈጠረው ችግር ኃላፊነት እንዲወስዱ የሚያስደርግ ሰነድ ላይ እንዲፈርሙ እና ከእስር እንደሚለቀቁ ቅድመ ሁኔታ ቢቀመጥላቸውም ለመፈረም ፈቃደኛ ባለመሆናቸው አሁንም በእስር ላይ ይገኛሉ ሲል የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋቹ ተቋም ሲፒጄ አስታወቀ።ተቋሙ በአፋጣኝ እንዲለቀ...
የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ የደረሰው ሀገራዊ ምክክር፣ በአዲስ አበባ ጉዳይ አጣብቂኝ ውስጥ መግባቱ ምንጮች ለሆርን ፍሪኩዌንሲ ተናግረዋል። አንድ ወር የዘለቀው የምክክር ጉባኤ በመጨረሻው ምዕራፍ አጣብቂኝ ውሰጥ የገባው፣ የኦሮሚያ ክልል ተወካዮች “አቋማችን ምክረ ሀሳብ ሆኖ ካልጸደቀ አመጽ ይቀሰቀሳል” ...
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፤ የፌደራል እና የክልል መንግስታት ኢትዮጵያን ከጦርነትናግጭት አዙሪት የሚያወጣ ሰለማዊ መፍትሔ እንዲፈልጉ በይፋ ጠየቁ ቴድሮስ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ “ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ሰላም እንጂ ጦርነት አይደለም” በሚል መግለጫ አውጥተዋል።በመግለ...
የህወሓት ታጣቂዎች ከፍተኛ ውጥረት በተፈጠረበት በራያ ቀጠና የትራንስፖርት ገደብ መጣላቸው ተሰምቷል። ታጣቂዎቹ በተቆጣጠሯቸው እንደ ራያ አላማጣ፣ መሆኒና ኮረም ባሉ አካባቢዎች ከነገ ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮየትራንስፖርት እንቅስቃሴ እንደማይኖር ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን ሆርን ፎሪኩዌንሲ ከነዋሪዎች ሰምቷል። በአካ...
በነደብረጺዮን ገብረሚካኤል የሚመራው የትግራይ ክልል መንግሥት የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት በዛሬው ዕለት ባወጣውይፋዊ መግለጫ፣ የፌዴራል መንግሥት «አዲስ ወታደራዊ ወረራ ከፍቶብኛል» ሲል ከሰሰ። በመግለጫው መሠረት፣ ሐምሌ 25 ቀን 2016 ዓ.ም. ከወጋህታ ጀምሮ በምዕራብ ትግራይ ዞን በጠለምት አቅጣጫ አዲስወታደራዊ እን...
በህወሓት እና በፌደራል መንግሥት መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ተከትሎ፣ በትግራይ አዋሳኝ አካባቢዎች ከፍተኛወታደራዊ እንቅስቃሴዎች መስተዋላቸው ተገለጸ። በትግራይ ክልል በኩል ካለፈው ሳምንት ወዲህ ህወሓት ታጣቂዎቹን ወደ አማራ እና አፋር አዋሳኝ አካባቢዎችማንቀሳቀሱን ሆርን ፍሪኩዌንሲ ከአካባቢው ምንጮች ሰምቷል። በተ...
ከአሶሳ ኩርሙክ ትራንስፖርት ተቋረጧል የሱዳን ጦር ከኢትዮጵያ ድንበር በቅርብ ርቀት ላይ የምትገኘው ስትራቴጂ ከተማ ኩሙርክን በዛሬው ዕለት መቆጣጠሩተሰምቷል። ጦሩ አንድ ሳምንት ገደማ የዘለቀ ውጊያ አድርጎ አካባቢውን መቆጣጠሩን አስታውቋል። የሱዳን ጦር በብሉ ናይል ግዛት የምትገኘውን ኩርሙክ ከተማን እንደገና የተቆጣ...
የሕወሓት ኃይሎች ራሳቸውን “መንበረ ሰላማ” ብለው በሰየሙ የኃይማኖት አባቶች በጋራ በፈጠሩት ሁከት በራያ ሀገረ ስብከት በተለይም በአላማጣ ከተማ የጥምቀት በዓል በአደባባይ እንደማይከበር ሆርን ፍሪኩዌንሲ ሰምቷል። የጥምቀት በዓል ከመከበሩ በዋዜማው የሚከናወነው የከተራ በዓል በዛሬው ዕለት አለማክበሩን የሀገረስብከቱ ...
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ፣ በአካባቢው የወደፊት አስተዳደራዊ መዋቅር ላይ ከፍተኛ የሃሳብ ልዩነት መኖሩን የሚያሳዩ መረጃዎች ወጥተዋል። ለሪፖርተር ጋዜጣ የቀድሞውን የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት እና በአሁኑ ወቅት የጠቅላይ ሚ...
መንግስት በስህተት መሆኑን ገልጾ ይቅርታ ጠይቋል በአማራ ክልል በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር፣ ሰሃላ ሰየምት ወረዳ በባርዋ ቀበሌ ልዩ ስሙ “ፈፋ ድልድይ” ተብሎ በሚጠራው ንዑስ ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ የሚሊሻ ካምፕ ላይ ትላንት ጥር 07 ቀን 2018 ዓ.ም በደረሰ የድሮን ጥቃት በርካታ ታጣቂዎችና ንፁሃን ዜጎች ለ...















