በእስር ላይ የሚገኙት አምስት ጋዜጠኞች በአማራ ክልል ለተፈጠረው ችግር ኃላፊነት እንዲወስዱ የሚያስደርግ ሰነድ ላይ እንዲፈርሙ እና ከእስር እንደሚለቀቁ ቅድመ ሁኔታ ቢቀመጥላቸውም ለመፈረም ፈቃደኛ ባለመሆናቸው አሁንም በእስር ላይ ይገኛሉ ሲል የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋቹ ተቋም ሲፒጄ አስታወቀ።ተቋሙ በአፋጣኝ እንዲለቀ...
አንዳንድ አዳዲስ መጻሕፍት ከታተሙ በኋላ ለገበያ እንዳይቀርቡ እና እንዳይሰራጩ እንዲሁም በአደባባይ እንዳይመረቁከፍተኛ ክትትል እያደረገ እና ክልከላም እያደረገ መሆኑን ሆርን ፎሪኩዌንሲ ሰምቷል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ...
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ባልተለመደ ሁኔታ ከሦስት ሳምንታት በላይ ከአደባባይ እይታ ተሰውረዋል። የጠቅላይሚኒስትሩ ከአደባባይ እይታ መሰወር የተለያዩ መላ ምቶችን ...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ላለፉት ስድስት ወራት የአገር ውስጥ የዘገባ ፈቃዱ እንዳይታደስ ከልክሎት የነበረውን የዓለም አቀፉ የዜና አውታር ሬውተርስን ፈቃድ ማደሱን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ከዜና አውታሩ የበላይ አመራሮች ጋር በአዲስ አበባ ከመከረ በኋላ ፈቃዱን ማደሱን ጨምሮ አስታወቋል። የሬውተርስ ሶስት የ...
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የደራ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ተፈራ ደምሴ በታጣቂዎች ተገደሉ ። ዋና አስተዳዳሪው የተገደሉት ነሐሴ 17/2018 አመሻሽ ላይ በተፈጸመባቸው ጥቃት መሆኑን ሆርን ፍሪኩዌንሲ አካባቢው ምንጮች ሰምቷል። ተፈራ መንገድ ላይ በነበሩበት ወቅት ደፈጣ በጣሉ ታጣቂዎች በጥይት ተመተው ክፉኛ ከቆሰሉ ...
የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ የደረሰው ሀገራዊ ምክክር፣ በአዲስ አበባ ጉዳይ አጣብቂኝ ውስጥ መግባቱ ምንጮች ለሆርን ፍሪኩዌንሲ ተናግረዋል። አንድ ወር የዘለቀው የምክክር ጉባኤ በመጨረሻው ምዕራፍ አጣብቂኝ ውሰጥ የገባው፣ የኦሮሚያ ክልል ተወካዮች “አቋማችን ምክረ ሀሳብ ሆኖ ካልጸደቀ አመጽ ይቀሰቀሳል” ...
በግብፅ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የእስር፣ እንግልት እና ለሞት አደጋ እየተጋለጡ መሆኑን ምንጮች ለሆርንፍሪኪዌንሲ ተናገሩ። በግብፅ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በተለይም ካለፈው አንድ ዓመት ወዲህ ከባድ የእስር፣የሰብዓዊ መብት ጥሰት እና እንግልት እየገጠማቸው መሆኑን ምንጮች ገልጸዋል። በካይሮ የሚገኙ ስ...
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፤ የፌደራል እና የክልል መንግስታት ኢትዮጵያን ከጦርነትናግጭት አዙሪት የሚያወጣ ሰለማዊ መፍትሔ እንዲፈልጉ በይፋ ጠየቁ ቴድሮስ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ “ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ሰላም እንጂ ጦርነት አይደለም” በሚል መግለጫ አውጥተዋል።በመግለ...
የህወሓት ታጣቂዎች ከፍተኛ ውጥረት በተፈጠረበት በራያ ቀጠና የትራንስፖርት ገደብ መጣላቸው ተሰምቷል። ታጣቂዎቹ በተቆጣጠሯቸው እንደ ራያ አላማጣ፣ መሆኒና ኮረም ባሉ አካባቢዎች ከነገ ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮየትራንስፖርት እንቅስቃሴ እንደማይኖር ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን ሆርን ፎሪኩዌንሲ ከነዋሪዎች ሰምቷል። በአካ...
በነደብረጺዮን ገብረሚካኤል የሚመራው የትግራይ ክልል መንግሥት የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት በዛሬው ዕለት ባወጣውይፋዊ መግለጫ፣ የፌዴራል መንግሥት «አዲስ ወታደራዊ ወረራ ከፍቶብኛል» ሲል ከሰሰ። በመግለጫው መሠረት፣ ሐምሌ 25 ቀን 2016 ዓ.ም. ከወጋህታ ጀምሮ በምዕራብ ትግራይ ዞን በጠለምት አቅጣጫ አዲስወታደራዊ እን...
















