በአፍሪቃ ግንባር ቀደም ክፍት የገበያ ማዕከል ነው የሚባልለት መርካቶ “ይፈርሳል” የሚል ወሬ በአዲስ አበባ መናፈስ ከጀመረሰነባብቷል። እንደተባለው አልቀረም፣ ባለ ታሪኩ የገበያ ማዕከል መርካቶ መፍረስ ጀምሯል። የመርካቶ መፍረስ የመዲናዋን ነዋሪዎች፣ ነጋዴዎችንና የከተማ ፕላን ባለሙያዎችን ዘንድ መስቀለኛ ጥያቄዎችንአ...
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጉባኤ በከረረ ጽንፍ በያዙ የፖለቲካ፣ ብሔር እና ሃይማኖታዊ ቡድኖች እየተፈተነመሆኑን ሆርን ፍሪኩዌንሲ ባደረገው ክትትል ተረድቷል። ሦስትኛ ...
ቆመው የገመዱት ሰብዓዊነት፤ ሞተው ፍሬውን አይተዋል! የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ሞት ኢትዮጵያንን ከሰሜን እሰከ ደቡብ፣ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ያለ ሃይማኖት ልዩነት በሰውነት በአንድ ጎራ ያሰለፈ ታሪክ ሆኖ ተመዝግቧል። ‘ሰው ሁኑ፣ ሰውነት ከሁሉ ይበልጣል’ በሚለው ንግግራቸና በሰው ልጆች ላይ የሚፈጸም ግፍን...
ኢትዮጵያን ብሎም አፍሪቃን ለማገልገል የወጣትነት፣ የጎልማሳን ብሎም የዕድሜ ማምሻን መገበር ያውም ያለ ስስት መስጠት ለያኔው ትንታግ ምናሴ እንዲሁም ለምሁሩ እና ጉምቱው የሕግ መምህሩ ምናሴ ኃይሌ የሕይወት ፍልስፍናቸው ነበር፡፡ በታኅሣሥ 24/1922 ዓ.ም ከአባታቸው ከባላምባራስ ኃይሌ ድብነህ እና ከእናታቸው ኢሌኒ ...
ከዘፍጥረት በፊት ለዘመናት በብላሽ ባዕዳንን ሲያረሰርስ፣ ከትናንት ዛሬ አገሩን ሊያለማ ይዞት የሚዞረውን ግንድ ማደሪያ ሊሰራበት የችል የሆንን በሚል የተናፈቁ የዘለዓለም ዓመታት፡፡ ዓባይ፣ ግዮን፣ናይል፣ ማሃስ፣ አጉ፤ ስመ በዙው እና አይበገሬው ከገነት የፈለቀው ጅረት ከስከላ እስከ ሜዲትራንያን የተሸመነ ፈትል፡፡ ‹‹...









