Home / ማህበራዊ

ማህበራዊ

አንዳንድ አዳዲስ መጻሕፍት ከታተሙ በኋላ ለገበያ እንዳይቀርቡ እና እንዳይሰራጩ እንዲሁም በአደባባይ እንዳይመረቁከፍተኛ ክትትል እያደረገ እና ክልከላም እያደረገ መሆኑን ሆርን ፎሪኩዌንሲ ሰምቷል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ...

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ላለፉት ስድስት ወራት የአገር ውስጥ የዘገባ ፈቃዱ እንዳይታደስ ከልክሎት የነበረውን የዓለም አቀፉ የዜና አውታር ሬውተርስን ፈቃድ ማደሱን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ከዜና አውታሩ የበላይ አመራሮች ጋር በአዲስ አበባ ከመከረ በኋላ ፈቃዱን ማደሱን ጨምሮ አስታወቋል። የሬውተርስ ሶስት የ...

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የደራ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ተፈራ ደምሴ በታጣቂዎች ተገደሉ ። ዋና አስተዳዳሪው የተገደሉት ነሐሴ 17/2018 አመሻሽ ላይ በተፈጸመባቸው ጥቃት መሆኑን ሆርን ፍሪኩዌንሲ አካባቢው ምንጮች ሰምቷል። ተፈራ መንገድ ላይ በነበሩበት ወቅት ደፈጣ በጣሉ ታጣቂዎች በጥይት ተመተው ክፉኛ ከቆሰሉ ...

የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ የደረሰው ሀገራዊ ምክክር፣ በአዲስ አበባ ጉዳይ አጣብቂኝ ውስጥ መግባቱ ምንጮች ለሆርን ፍሪኩዌንሲ ተናግረዋል። አንድ ወር የዘለቀው የምክክር ጉባኤ በመጨረሻው ምዕራፍ አጣብቂኝ ውሰጥ የገባው፣ የኦሮሚያ ክልል ተወካዮች “አቋማችን ምክረ ሀሳብ ሆኖ ካልጸደቀ አመጽ ይቀሰቀሳል” ...

በግብፅ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የእስር፣ እንግልት እና ለሞት አደጋ እየተጋለጡ መሆኑን ምንጮች ለሆርንፍሪኪዌንሲ ተናገሩ። ​በግብፅ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በተለይም ካለፈው አንድ ዓመት ወዲህ ከባድ የእስር፣የሰብዓዊ መብት ጥሰት እና እንግልት እየገጠማቸው መሆኑን ምንጮች ገልጸዋል። ​በካይሮ የሚገኙ ስ...

ከሦስት ቀናት በፊት የተጀመረውን የሀገራ ምክክር ጉባኤ፣ የግል ሚዲያዎች እና የዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ጋዜጠኛ በነጻነት እንዳይዘግቡ ገደብ እየተጣለባቸው መሆኑን ለሆርን ፍሪኩዌንሲ ተናግረዋል። የምክክር ጉባኤውን መክፈቻ ጨምሮ ከመንግሥት ሚዲያዎች ውጭ ባለፉት ሦስት ቀናት የግል ሚዲያ እንዳይገቡ ተከልክለዋል። በዚህም ...

የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን ባደረገው የነዳጅ መቅጃ መሳሪያ ፍተሻ፣ በርካታ ማደያዎች በቅሸባ ደንበኞችን ሲያጨረበሩእንደነበር አረጋግጧል። ባለስልጣኑ በተለያዩ ከተሞች በነዳጅ ማደያዎች የመቅጃ ማሽን (ዲስፔንሰር) ላይ ምርመራ በማድረግ እርምጃ መውሰድመጀመሩን አስታውቋል። በምርመራው ነዳጅ መቅጃ ማሽኖቻቸው ትክክለኛውን...

በብሔር ተኮር ግጭት ውጥረት ላይ በሚገኘው የጋምቤላ ክልል ውስጥ የሚኖሩ “ሐበሻ” ወይም “ደገኛ” ተብለው የተለዩዜጎች ለጥቃት እና ዛቻ መጋለጣቸውን ለሆርን ፍሪኩዌንሲ አስታውቀዋል። በክልሉ በቅርቡ በአኝዋክ እና ኑዌር ብሔረሰቦች መካከል የተፈጠረው ግጭት፣ ከሌሎች የኢትዮጵያ አካ...

በደቡብ አፍሪቃ ፕሪቶሪያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ በደቡብ አፍሪቃ የተቀጣጠለውን የመጤ ጠል እንቅስቃሴን ምክንያት በማድረግ በመጪዎቹ ቀናት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚችል አዝማሚያ መኖሩን በመጥቀስ በደቡብ አፍሪቃ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አስታውቋል። ኢምባሲው እንዳስታወቀው በመጪዎቹ ቀናት ተጠናክሮ...

123...5