በእስር ላይ የሚገኙት አምስት ጋዜጠኞች በአማራ ክልል ለተፈጠረው ችግር ኃላፊነት እንዲወስዱ የሚያስደርግ ሰነድ ላይ እንዲፈርሙ እና ከእስር እንደሚለቀቁ ቅድመ ሁኔታ ቢቀመጥላቸውም ለመፈረም ፈቃደኛ ባለመሆናቸው አሁንም በእስር ላይ ይገኛሉ ሲል የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋቹ ተቋም ሲፒጄ አስታወቀ።ተቋሙ በአፋጣኝ እንዲለቀ...
አንዳንድ አዳዲስ መጻሕፍት ከታተሙ በኋላ ለገበያ እንዳይቀርቡ እና እንዳይሰራጩ እንዲሁም በአደባባይ እንዳይመረቁከፍተኛ ክትትል እያደረገ እና ክልከላም እያደረገ መሆኑን ሆርን ፎሪኩዌንሲ ሰምቷል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ...
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ባልተለመደ ሁኔታ ከሦስት ሳምንታት በላይ ከአደባባይ እይታ ተሰውረዋል። የጠቅላይሚኒስትሩ ከአደባባይ እይታ መሰወር የተለያዩ መላ ምቶችን ...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ላለፉት ስድስት ወራት የአገር ውስጥ የዘገባ ፈቃዱ እንዳይታደስ ከልክሎት የነበረውን የዓለም አቀፉ የዜና አውታር ሬውተርስን ፈቃድ ማደሱን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ከዜና አውታሩ የበላይ አመራሮች ጋር በአዲስ አበባ ከመከረ በኋላ ፈቃዱን ማደሱን ጨምሮ አስታወቋል። የሬውተርስ ሶስት የ...
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የደራ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ተፈራ ደምሴ በታጣቂዎች ተገደሉ ። ዋና አስተዳዳሪው የተገደሉት ነሐሴ 17/2018 አመሻሽ ላይ በተፈጸመባቸው ጥቃት መሆኑን ሆርን ፍሪኩዌንሲ አካባቢው ምንጮች ሰምቷል። ተፈራ መንገድ ላይ በነበሩበት ወቅት ደፈጣ በጣሉ ታጣቂዎች በጥይት ተመተው ክፉኛ ከቆሰሉ ...
የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ የደረሰው ሀገራዊ ምክክር፣ በአዲስ አበባ ጉዳይ አጣብቂኝ ውስጥ መግባቱ ምንጮች ለሆርን ፍሪኩዌንሲ ተናግረዋል። አንድ ወር የዘለቀው የምክክር ጉባኤ በመጨረሻው ምዕራፍ አጣብቂኝ ውሰጥ የገባው፣ የኦሮሚያ ክልል ተወካዮች “አቋማችን ምክረ ሀሳብ ሆኖ ካልጸደቀ አመጽ ይቀሰቀሳል” ...
በግብፅ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የእስር፣ እንግልት እና ለሞት አደጋ እየተጋለጡ መሆኑን ምንጮች ለሆርንፍሪኪዌንሲ ተናገሩ። በግብፅ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በተለይም ካለፈው አንድ ዓመት ወዲህ ከባድ የእስር፣የሰብዓዊ መብት ጥሰት እና እንግልት እየገጠማቸው መሆኑን ምንጮች ገልጸዋል። በካይሮ የሚገኙ ስ...
በአፍሪቃ ግንባር ቀደም ክፍት የገበያ ማዕከል ነው የሚባልለት መርካቶ “ይፈርሳል” የሚል ወሬ በአዲስ አበባ መናፈስ ከጀመረሰነባብቷል። እንደተባለው አልቀረም፣ ባለ ታሪኩ የገበያ ማዕከል መርካቶ መፍረስ ጀምሯል። የመርካቶ መፍረስ የመዲናዋን ነዋሪዎች፣ ነጋዴዎችንና የከተማ ፕላን ባለሙያዎችን ዘንድ መስቀለኛ ጥያቄዎችንአ...
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፤ የፌደራል እና የክልል መንግስታት ኢትዮጵያን ከጦርነትናግጭት አዙሪት የሚያወጣ ሰለማዊ መፍትሔ እንዲፈልጉ በይፋ ጠየቁ ቴድሮስ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ “ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ሰላም እንጂ ጦርነት አይደለም” በሚል መግለጫ አውጥተዋል።በመግለ...
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጉባኤ በከረረ ጽንፍ በያዙ የፖለቲካ፣ ብሔር እና ሃይማኖታዊ ቡድኖች እየተፈተነመሆኑን ሆርን ፍሪኩዌንሲ ባደረገው ክትትል ተረድቷል። ሦስትኛ ...









