የማኅበረሰብ አንቂው ሱሌማን አብደላ ከሳውዲ አረቢያ በግዳጅ ለኢትዮጵያ መንግስት ተላለፎ መሰጠቱን የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ይፋ ባደረገው አዲስ ሪፖርት አስታውቋል፡፡ ከአንድ ዓመት ከግማሽ በላይ ለሚሆን ጊዜ ከሚኖርበት ሳውዲ አረቢያ ደብዛው የጠፋው ሰሌማን ለኢትዮጵያ መንግሥት ተላልፎ መሰጠቱን በሪፖርቱ ተገልጿ፡...