በወልቂጤ በፖሊስ ጣቢያ በደረሰ ጠቃት ሁለት ፖሊሶች ተገድለዋል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምሥራቅ ጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ በተፈጠረ ግጭት ሦስት ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ፡፡ ሰላማዊ ሰዎች የተገደሉት በከተማዋ በተቀሰቀሰው ግጭት ላይ ፖሊስ ወደ ሕዝብ በከፈተው ተኩስ መሆኑን ሆርን ፈሪኩዌንሲ ያገኘው መረጃ ያ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን ውስጥ የሚገኘው ቁጫ ብሔረሰብ “የወረዳ መዋቅር እንጂ የራሱ ማንነት የለውም” በሚል ጫና እየተደረገበት መሆኑ ተገልጿል፡፡ ቁጫ የራሱ ታሪክ፣ ባህል፣ ቋንቋና የዘመን መለወጣ ያለው ብሔረሰብ ቢሆንም፣ በዞኑ መንግሥት “ድፍጠጣ” እየተፈጸመበት መሆኑን የብሔረሰቡ ተወካዮች ለሆርን ፍሪኩዌ...
ባህላችንን እንዳናሳይ ተደርገናል ሲሉም ተሳታፊዎች ተናግረዋል የኢትዮጵያን ባህል ለተለያዩ የብሪክስ አባል አገራት በማቅረብ ላይ የሚገኘው ኪን-ኢትዮጵያ መድረክ ከአርቲስቶች ጉቦ በመቀበል ክስ ቀረበበት። በቅርቡ የኢትዮጵያን ባህል በማስተዋወቅ የልዑካን ቡድኑን ይዞ ከቻይና እስከ ሩሲያ ሲጓዝ የነበረው ኪን ኢትዮጵያ የ...
እዮብ ተካለኝ ቶሊና (ዶ/ር) በቅርቡ ከኃላፊነት በለቀቁት የቀድሞው የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ ምትክ በጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ 11ኛው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ በመሆን ተሹመዋል፡፡ እዮብ ከዚህ ቀደም በአገር ውስጥም ሆነ በዓለም አቀፍ ተቋማት በተለያዩ ኃላፊነቶች ያገለገሉ እና ሲያገለግሉ የቆዩ መሆ...
የ123 የጥቁር ገበያ ተዋንያን የባንክ ሂሳብ ታገደ በአዲስ አበባ የተለያዩ ባንኮች ውስጥ የሚሰሩ ባለሙያዎች ከጥቁር ገበያ ጋር በተያያዘ ሰፊ ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑን የፋይናንሻል ኢንተለጀንስ ሰርቪስ አስታውቋል፡፡ በጥቁር ገበያ የውጭ ምንዛሪ ዝውውር የተጠረጠሩ 123 ሰዎች የባንክ ሂሳብ መታገዱን ተከትሎ በዝ...
የቀድሞው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳን ተከትለው፣ ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ የኮበለሉ የቀድሞ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ባለሥልጣናት በፌደራል መንግሥት ሹመት መሰጠቱ እንደቀጠለ መሆኑ ተሰምቷል። በፌዴራል መንግሥት የተሾሙት የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች ናቸው። ከተሿሚ...
ኢትዮጵያን ብሎም አፍሪቃን ለማገልገል የወጣትነት፣ የጎልማሳን ብሎም የዕድሜ ማምሻን መገበር ያውም ያለ ስስት መስጠት ለያኔው ትንታግ ምናሴ እንዲሁም ለምሁሩ እና ጉምቱው የሕግ መምህሩ ምናሴ ኃይሌ የሕይወት ፍልስፍናቸው ነበር፡፡ በታኅሣሥ 24/1922 ዓ.ም ከአባታቸው ከባላምባራስ ኃይሌ ድብነህ እና ከእናታቸው ኢሌኒ ...
የጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ‘የመደመር መንግሥት’ የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ ነገ መስከረም 6/2017 ዓ.ም እንደሚመረቅ ሆርን ፍርኩዌንሲ ሰምቷል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ የጻፉት አራተኛ መጽሐፍ በአዲስ አለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ምርቃቱ እንደሚካሄድ ታውቋል። የመጽሐፍ ም...
ገንዘብ ሚኒስቴር ያለ ማዘዣ ወይም በጤና ባለሙያዎች ምክር የሚገዙ መድኃኒቶች ላይ የተጣለውን የተጨማሪ እሴት ታክስ ማገዱ ታወቀ፡፡ ማስታገሻዎችን ጨምሮ ያለ ሐኪም ትዕዛዝ የሚገዙ መድኃኒቶች ላይ መንግሥት ተጨማሪ እሴት ታክስ መጣሉ የሚታወስ ሲሆን፤ ከነሐሴ ወር/ 2017 ጀምሮም ግብር ሲሰበሰብባቸው ቆይቷል፡፡ መንግሥ...
ከዘፍጥረት በፊት ለዘመናት በብላሽ ባዕዳንን ሲያረሰርስ፣ ከትናንት ዛሬ አገሩን ሊያለማ ይዞት የሚዞረውን ግንድ ማደሪያ ሊሰራበት የችል የሆንን በሚል የተናፈቁ የዘለዓለም ዓመታት፡፡ ዓባይ፣ ግዮን፣ናይል፣ ማሃስ፣ አጉ፤ ስመ በዙው እና አይበገሬው ከገነት የፈለቀው ጅረት ከስከላ እስከ ሜዲትራንያን የተሸመነ ፈትል፡፡ ‹‹...


