በኢትዮጵያና በጅቡቲ ድንበር አቅራቢያ በሚገኘው በአፋር ክልል ኤሊ ዳኣር ወረዳ፣ የጅቡቲ አየር ኃይል በፈጸመው የድሮን ጥቃት በንጹሃን ዜጎች ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ለሆርን ፍሪኩዌንሲ ገለጹ። ጥቃቱ የተፈጸመው ዛሬ ጥር 5/2018 ሲሆን በወረዳው ልዩ ስሙ “ሙሁርታ” በተባለ አካባቢ በተፈጸመው ...

ላለፉት ሶስት ዓመታት በተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች ነፍጥ አንስተው ከመንግስት ጋር ሲዋጉ ከነበሩ የፋኖ ኃይሎች ውስጥ በወሎ አካባቢ የሚንቀሳቀሰውን ከፊል ኃይል ሲመሩ የነበሩት ኮሎኔል ፈንታው ሙሃቤ ከክልሉ መንግስት ጋር ድርድር በማድረግ ጦራቸውን ይዘው መግባታቸው ታውቋል። የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ወታደራዊ...

በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ክልል ምዕራብ ኦሞ ዞን በሱሪ ወረዳ በጉብኝት ላይ እያሉ፣ በተፈጸመ ጥቃት ሁለት የቱርክ ዜጎች እና አንድ ኢትዮጵያዊ መገደላቸውን ክልሉ አስታውቋል። ጥቃቱ የተፈጸመው ዛሬ ጥር 4/2018 ከጥዋቱ 2 ሰዓት ከ20 ላይ ሰዎች በጉብኝት ላይ ባሉበት አጋጣሚ ነው ተብሏል። የጥቃቱ ፈጻሚዎች ‘ሽፍቶች...

የወልቃይት አስተዳደር “ሕገ ወጥ ተግባራት ፈጽመዋል” ያላቸውን ሁለት አለም ዓቀፍ ግብረሰናይ ድርጅቶች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ማሳሰቢያ ሰጥቷል። እገዳ የተጣለባቸው በአማራ ክልል ስር በሚተዳደረው አወዛጋቢው ወልቃይት የተሰማሩት International Medical Corps (IMC) እና Norwegian Refuse ...

ኦነግ የአቡ ሴራ ገበሬዎች በኤርፖርት ፕሮጀክቱ ላይ የባለቤትነት ድርሻ ሊሰጣቸው ይገባል ብሏል የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) እንዲሁም የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ በቢሾፍቱ አቡ ሴራ አካባቢ የሚገነባውን አዲስ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ አስመልክቶ ባወጡት መግለጫ፣ አገራዊ ፕሮጄክቱ ከአካባቢው በርካታ አርሶ አደሮችን...

በደቡብ ጎንደር ዞን በደብረ ታቦር ከተማ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለረጅም ዓመታት በራዲዮሎጂ ባለሙያነት ሲያገለግሉ የነበሩት አንጋፋው ባለሙያ አቶ ሊቁ ወልዴ፣ በገና በዓል ዋዜማ በመኖሪያ ቤት አካባቢያቸው በታጠቁ ኃይሎች መገደላቸውን ተከትሎ በከተማው ነዋሪዎችና በሥራ ባልደረቦቻቸው ዘንድ ከፍተኛ ቁጣ መቅሰቀሱ...

  አመልድ ኢትዮጵያ በአማራ ክልል በመጠለያ ካምፕ ለሚገኙ ወገኖች የሚደረጉ የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት ዓለም አቀፍ መርሆችን የሚጥሱ ድርጊቶች እየታዩ መሆኑን አስታወቀ። ከተባበሩት መንግሥታት ተቋማት እና ከበርካታ ዓለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጋር የሚሰራው፣ አመልድ ኢትዮጵያ በአድሏዊ አሰራሮች ላይ የተሰማሩ አካ...

ከአዲስ አበባ ወደ አማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ዋና መቀመጫ ደብረማርቆስ ከተማ በየብስ ትራንስፖርት በመጓዝ ላይ የነበሩ 40 ገደማ ሰዎች፣ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወረ ጃርሶ ወረዳ ልዩ ስሙ አሊዶሮ በሚባል ቦታ ላይ መታገታቸውን ሆርን ፍሪኩዌንሲ አረጋግጧል። እገታው የተፈጸመው ታህሳስ 27/2018 በቀን ሲሆን...

በጋምቤላ ክልል መዲና እና አካባቢው የተከሰተውን የፀጥታ ችግር ተከትሎ ከተማዋን ወደ መደበኛ እንቅስቃሴዋ ለመመለስ እና ሰላምን ለማስፈን ወደ ተለያዩ አካባቢዎች ተሰማርተው በነበሩ የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ላይ፣ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በታጣቂዎች ድንገተኛ ተኩስ ተከፍቶባቸዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው “ባሮ ማዶ”ተብሎ በሚጠራ...

የጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የፖሊስ ኮሚሽነር ኡጉላ ኡጁሉ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ምንጮች ለሆርን ፍሪኩዌንሲ ገለጹ፡፡ ኮሚሽነሩ በሕግ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ይነገር እንጂ አሁንም ድረስ ያሉበት ስፍራ እንደማይታወቅ ምንጮች ጨምረው ገልጸዋል፡፡ በክልሉ በተከሰተው የሰላም መደፍረስ ጋር በተያያዘ ምክንያት በቁጥጥ...

1234...11