የጋምቤላ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ተገድለዋል በጋምቤላ ክልል የተቀሰቀሰው ግጭት እና ብሔር ተኮር ሆኖ ተባብሶ የቀጠለ ሲሆን፤ በመንግስት የጸጥታ ተቋማት ውስጥ ያሉ አንዳንድ አባላትም በግድያዎች ውስጥ እጃችው እንዳለባቸው እና የብሔር ግጭት መልክ እንዲይዝም ማድረጋቸው ተገልጿል። ነዋሪዎች እና የክልሉ የጸጥታ ቢሮ ሁኔታው ...

በትግራይ ክልል መዲና መቐለ የታጠቁ ኃይሎች የኢትዮጵያን ንግድ ባንክ ለመዝረፍ ያደረጉት ሙከራ፤ ጥሬ ገንዘብ አስቀድሞ በመሸሹ ሙከራው ሳይሳካ መቅረቱን ምንጮች ለሆርን ፍሪኩዌንሲ ገለፁ በከተማው ውስጥ የሕወሃት ታጣቂዎች ናቸው የተባሉ የታጠቁ ኃይሎች በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ የኢትዮጵያን ንግድ ባንክ ቅርንጫፎችን ...

የድሞዝ ጥያቄ ያነሱ መምህራንን ማሰር ተጀምሯል በሰሜን ጎንደር ዞን በአዳርቃይ ወረዳ የሚገኙ መምህራን የመስከረም ወር ደመወዛቸው ባለመከፈሉ ምክንያት ባካሄዱት የስራ ማቆም አድማ ምክንያት ከ1-12ኛ ክፍል ከዛሬ ጀምሮ የመማር ማስተማር ሂደቱን ሙሉ በሙሉ ማቋረጣቸውን ለሆርን ፍሪኩዮንሲ ገልጸዋል። መምህራኑ ለሆርን ፍ...

ለተከታታይ ስምንት ዓመታት የተለያዩ መረጃዎችን ለሕዝብ በማድረስ ሰፊ ተደራሽነት የነበረውና በቅርቡ ከሳታላይት የወረደው አሻም ቲቪ ሙሉ በሙሉ የተዘጋው መንግሥት ባቀረበበት ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ የግብር ጫና መሆኑን ምንጮች ለሆርን ፍሪኩዌንሲ አስታውቀዋል። ጣቢያው በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮና በፌደራል ገቢዎች ሚኒ...

በጋምቤላ ክልል ውስጥ ከሰሞኑ በታጠቁ አካላት በተፈጸመው የሽብር ጥቃት የተቀሰቀሰው ግጭትና ውጥረት ተባብሶ መቀጠሉን ተከትሎ፣ የከተማዋ አስተዳደር አስቸኳይ የጸጥታ እርምጃዎችን መውሰዱን አስታውቋል የእንቅስቃሴ ገደብም ተጥሏል፡፡ ይህ ውጥረት በክልሉ በሚገኙ በኑዌርና በአኝዋክ ብሔረሰቦች መካከል ከፍተኛ ስጋት እንዲነ...

ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ በርካታ የትምህርት አይነቶች እንዲሰረዙ ወይም እንዲጠቃለሉ መወሰኑ፣ ለዓመታት ሲያስተምሩ የቆዩ መምህራንን ከስራ ገበታቸው ሊያፈናቅላቸው እንደሚችል ተገለጸ። የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር በጉዳዩ ላይ ስጋቱን የገለጸ ሲሆን፤ የቤተሰብ አስተዳዳሪ የሆኑ መምህራን እና ቤተሰቦቻቸውን የተጋረ...

መንግሥት በነዳጅ ምርቶች ላይ የጣለው የ30 በመቶ እሴትና ኤክሳይዝ ታክስ ከመጪው ታህሳስ ወር ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል መባሉን ተከትሎ፣ ማደያዎች ከጭማሪው ለማትረፍ ነዳጅ እየደበቁ እንደሆነ እና ይህንንም ተከትሎ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ በነዳጅ ዋጋ ላይ መታየቱን ሆርን ፍሪኩዌንሲ አረጋግጧል፡፡ የነዳጅ ማደያዎች ከወዲሁ...

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ማርኮ ሩቢዮ ከጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አህመድ ጋር የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት አስታውቋል፡፡ የስልክ ውይይታቸውም በአፍሪቃ ቀንድ ለሚኖረው የሰላም መሰረት የአሜሪካን እና የኢትዮጵያን የጋራ ቁርጠኝነት ላይ መሰረት ያደረገ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ከ...

በትግራይ ርዕሰ መዲና የታጠቁ ኃይል አባላት የክልሉን ጊዜያዊ አስተዳደርን ጽሕፈት ቤት ሕንጻ በዛሬው ዕለት ከበባ መፈጸማቸውን የሆርን ፍሪኩዮንሲ ምንጮች ገልጸዋል። ምንጮቹ እንዳስታወቁት፣ የዚህ ያልተጠበቀ ክስተት ዋነኛ ምክንያት በአብዛኛው ሰዎች ዘንድ እንደሚነገረው ደመወዝ ዘገየብን የሚል ጥያቄ ሳይሆን፣ በታጥቁ በ...

በየዓመቱ በታላቅ ኃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓትና በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ምዕመናን ተሳትፎ በድምቀት የሚከበረው የቅድስት ማርያም አክሱም ጽዮን ክብረ በዓል፣ ዘንድሮ ከወትሮው በተለየ ሁኔታ የሃገር ውስጥ ሚዲያዎች ሽፋን ሙሉ በሙሉ እንዳልሰጡት የአክሱም ከተማ ባህልና ቱሪዝም ለሆርን ፍሪኩዌንሲ አስታወቀ። ቢሮው እንዳስታወቀው ከ...