የአፍሪቃ ሕብረት እንዲሁም የቀድሞው የሶማሊያ ፕሬዝዳንት አብዱላሂ ፋርማጆ እስራኤል ለሶማሌላንድ የሰጠችውን የአገርነት እውቅና በይፋ እንደሚቃወሙ እና ውሳኔውንም ውድቅ እንደሚያደርጉ አስታውቀዋል፡፡ የአፍሪቃ ሕብረት በመግለጫው ሊቀመንበሩ ሞሐሙድ አሊ ዩሱፍ እስራኤል ለሶማሌላንድ የሰጠችው እውቅና አሳሳቢነቱን ገልጸው ...
እስራኤል ለራስ ገዟ ሶማሌላንድ ይፋዊ የሉዓላዊ ሀገርነት እውቅና በመስጠት የመጀመሪያዋ አገር ሆናለች። እስራኤል በዛሬው ዕለት ለሶማሌላንድ እውቅና መስጠቷን ጠቅላይ ሚኒስቴር ቤኒያሚን ኔታንያሁ አስታውቀዋል። እስራኤል የምሥራቅ አፍሪካ ቁልፍ አጋር ትሆነኛለች ላለቻት ሶማሊላንድ እውቅና የሰጠችው፣ በአሜሪካው ፕሬዝዳንት...
ባለፉት ጥቂት ቀናት በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን በወርቅ ማውጣት ሥራ ላይ በተሰማሩ ወጣቶች እና በአካባቢው አስተዳደር መካከል ከፍተኛ ውጥረት ነግሶ ሰንብቷል። ይህንኑ ተከትሎ በተከሰተ ግጭት የሰው ሕይወት መጥፋቱና በመጨረሻም ጉዳዩ በውይይት መፈታቱ ታውቋል። ለግጭቱ መነሻ የሆነው የዞኑ አስተዳደር በቃፍታ ሑመ...
በሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ ችግሮች ተፈናቅለው በመጠለያ ለሚገኙ ወገኖች በማኅበራዊ ሚዲያ የገቢ ማሰባሰብ ዘመቻ እንዲቆም መንግሥት አስጠነቀቀ። መንግሥት እውቅና ያልሰጠው የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ ሕገ ወጥ መሆኑን ኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር ሽፈራው ተክለማርያም አስታውቀዋል። ኮሚሽነሩ በመጠለያ ጣቢያዎች ለች...
በጋምቤላ ክልል የተቀሰቀሰው ግጭት የፌዴራል ጸጥታ ኃይሎች ከገቡም በኋላ ቀጥሎ፣ የንፁሃን ሕይወት እየጠፋ ነው። ግጭቱ መረጋጋቱ በክልሉ መንግሥት ከተነገረ በኋላ ትላንት ታህሳስ 15/2018 ዓ.ም በኢታንግ ልዩ ወረዳ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጥቃት ተፈጽሟል። በወረዳው በታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ከ40 በላይ ሰላማዊ ሰዎች...
ባለፈው ሕዳር ወር ላይ በጎንደር ከተማ አቅራቢያ ልዩ ስፍራው ማክሰኚት በተባለ አካባቢ በታጠቁ ኃይሎች ታግቶ የነበረው የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የጎንደር ቅርንጫፍ ባልደረባ፣ አጋቾቹ የጠየቁት የ300 ሺህ ብር ክፍያ ተፈጽሞ መለቀቁን ዝግጅት ክፍላችን አረጋግጧል። ጋዜጠኛ ደስታ ካሳ ለስራ ጉዳይ በሕዝብ ማመላ...
በትግራይ ክልል ሕፃፅ ተፈናቃዮች መጠለያ ካምፕ የሚገኙ ተፈናቃዮች በሰው ሰራሽ ረሃብ፣ በበሽታና በዱር አራዊት ጥቃት ለከፋ ሰብአዊ ቀውስ መጋለጣቸውን የዴሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት) እና የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ገልጸዋል። ፓርቲዎቹ ፤ ከጦርነት የተረፉ ንጹሐን ዜጎች በአሁኑ ወቅት በረሃ...
የዞኑ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት መረጃውን አስተባብሏል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የጋሞ ልማት ማህበር ንብረት የሆነች አነስተኛ ጀልባ በታጣቂዎች ታግታ መወሰዷን ምንጮች ገለጹ። ምንጮች ለሆርን ፍሪኩዌንሲ እንደተናገሩት “ባይራ” የተሰኘችውና 30 ሰዎችን የመያዝ አቅም ያላት አነስተኛ ጀልባ፣ በአባያ ሀ...
ከተለያዩ አገራት ተሰደው በኢትዮጵያ ተጠልለው የሚገኙ ስደተኞች በከፍተኛ ሁኔታ ካጋጠመ የዓለም አቀፍ ድጋፍ መቀነስ የተነሳ ከፍተኛ የረሃብ አደጋ እንደተጋረጠባቸው የኢትዮጵያ መንግሥት፣ UNHCR እና የዓለም የምግብ ድርጅት በጋራ ባወጡት መግለጫ አስጠንቅቀዋል። ከጎረቤት አገራት ተፈናቅለው በኢትዮጵያ የተጠለሉ የኤርት...
ዕገዳው የተጣለባቸው አገራት 40 ደርሰዋል የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተጨማሪ የአምስት አገራት ዜጎች ወደ አገራቸው እንዳይገቡ መከልከላቸ ው ይፋ ሆኗል፡፡ በዚህም መሰረት አምስት አገራት ከአፍሪቃ ሲሆኑ ቀሪዎቹ ደግሞ ሶሪያ እና የፍልስጤም ባለስልጣናትን አካቷል፡፡ ከዚህም ጋር ተያይዞ ከአፍሪቃ አገራት ቡር...










