Home / ቢዝነስ

ቢዝነስ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሁመራ መደበኛ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታውቋል። አየር መንገዱ ወደ ሁመራ የሚያስጀምረው መደበኛ በረራው ከህዳር 10/2018 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ተጠቁሟል። ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ ወደ ከሁመራ-አዲስ አበባ በሳምንት ሁለት በረራዎች እንደሚኖሩ ተገልጿል። አየር መንገዱ ወደ ሁመራ መደበኛ ...

ብሔራዊ ባንክ ለ10ኛ ጊዜ ለባንኮች በጨረታ ባቀረበው የውጭ ምንዛሬ ላይ የአንድ ዶላር ዋጋ ወደ 148 ብር ማለቱን ተከትሎ፣ የምንዛሬ ቢሮዎችና ጥቁር ገበያ ዋጋ አሻቅቧል፡፡ ከባንኮች በተጨማሪ ከ10ኛው ጨረታ በኋላ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ የመሸጥና መግዛት ፈቃድ የተሰጣቸው የግል የምንዛሪ ቢሮዎች ዋጋ...

ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጋዝ ማውጣት መጀመሯን ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ አስታውቀዋል። በሶማሌ ክልል የተገነባው የኦጋዴን ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ማውጫ የመጀመሪያ ዙር ግንባታ ተጠናቆ ተመርቋል። በዓመት 111 ሚሊዮን ሊትር የማምረት አቅም አለው ፕሮጀክት መጠናቀቁን ተከትሎ፣ ሁለተኛው ዙር ተጀምሯል ተብሏል። በዓመት 1....

እዮብ ተካለኝ ቶሊና (ዶ/ር) በቅርቡ ከኃላፊነት በለቀቁት የቀድሞው የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ ምትክ በጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ 11ኛው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ በመሆን ተሹመዋል፡፡ እዮብ ከዚህ ቀደም በአገር ውስጥም ሆነ በዓለም አቀፍ ተቋማት በተለያዩ ኃላፊነቶች ያገለገሉ እና ሲያገለግሉ የቆዩ መሆ...

የ123 የጥቁር ገበያ ተዋንያን የባንክ ሂሳብ ታገደ በአዲስ አበባ የተለያዩ ባንኮች ውስጥ የሚሰሩ ባለሙያዎች ከጥቁር ገበያ ጋር በተያያዘ ሰፊ ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑን የፋይናንሻል ኢንተለጀንስ ሰርቪስ አስታውቋል፡፡ በጥቁር ገበያ የውጭ ምንዛሪ ዝውውር የተጠረጠሩ 123 ሰዎች የባንክ ሂሳብ መታገዱን ተከትሎ በዝ...

ገንዘብ ሚኒስቴር ያለ ማዘዣ ወይም በጤና ባለሙያዎች ምክር የሚገዙ መድኃኒቶች ላይ የተጣለውን የተጨማሪ እሴት ታክስ ማገዱ ታወቀ፡፡ ማስታገሻዎችን ጨምሮ ያለ ሐኪም ትዕዛዝ የሚገዙ መድኃኒቶች ላይ መንግሥት ተጨማሪ እሴት ታክስ መጣሉ የሚታወስ ሲሆን፤ ከነሐሴ ወር/ 2017 ጀምሮም ግብር ሲሰበሰብባቸው ቆይቷል፡፡ መንግሥ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአገር ውስጥ ባለው የጥቁር ገበያ እጃቸው አለበት የተባሉ አካላት ላይ ሰፊ ክትትል ማድረግ የጀመረ ሲሆን ይህንንም ተከትሎ እጃቸው አለበት የተባሉ ግለሰቦችን የባንክ ሂሳብ በምስጢር እንዲታገድ ትዕዛዝ አስተላልፎ ወደ ስራ ተገብቷል፡፡ ባንኮች የበርካት ተጠርጣሪዎችን ሂሳብ እንቅስቃሴ እንዲያግ...