በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በአበርገሌ ወረዳ 03 ቀበሌ በበልታርፍ ጎጥ በቤት ውስጥ በተከሰተ የመድፍ ቁምቡላ ፍንዳታ የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኢንስፔክተር መንግስቴ ደባሽ ለሆርን ፍሪኩዮንሲ በላኩት መረጃ ላይ እንደገለጹት፣ አደጋው...

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ዛሬ ጥር 7/2018 ዓ.ም ካለፈው አራት ዓመት ወዲህ በአማራ ክልል ስር እየተዳደረ በሚገኘው ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ጉብኝት አድርገዋል። አምባሳደሩ በኢትዮጵያ ቆይታቸው ወልቃይትን ሲጎበኙ ይህ የመጀመሪያው ሲሆን፣ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከዞኑ አመራሮች ጋሪ መክ...

የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር የማነ ገብረመስቀል በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ የሚመራው የብልጽግና ፓርቲ በኤርትራ ላይ ጦርነት ለመጀመር የተለያዩ ምክንያቶችን እየፈለገ ነው ሲሉ ለሬውተርስ ተናገሩ። ከሰሞኑ በአማራ ክልል 56ሺ ተተኳሾች በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ በመንግስት የጸጥታ አካላት በቁጥጥር ስር መዋላቸ...

በአሜሪካ የአስፈጻሚው አካል ውሳኔ ቁጥር 14362 መሰረት አሜሪካ በግብጽ፣ ዮርዳኖስ እና ሊባኖስ የሚገኘውን የሙስሊም ወንድማማቾች የተሰኘውን ስብስብ በአሸባሪነት መፈረጇ ይፋ ተደርጓል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት እንዳስታወቀው መስሪያ ቤቱ በሊባኖስ የሚገኘውን የሙስሊም ወንድማማቾች ቡድንን እንዲሁም ቅርንጫፉ...

አሜሪካ ከፈረንጆች ጃንዋሪ 21 ጀምሮ ተግባራዊ የሚድረ የቪዛ እገዳ ኢትዮጵያን ጨምሮ በ75 አገራት ላይ ተግባራዊ አድርጋለች። የዋይት ሃውስ ቃል አቀባይን ዋቢ አድርገው በርካታ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች እንደዘገቡት፤ የወቅቱ የአሜሪካ አስተዳደር በስደተኞች ዙሪያ ተግባራዊ እያደረገ ያለውን ፖሊሲ ተከትሎ ይህ እገዳም እን...

በኢትዮጵያና በጅቡቲ ድንበር አቅራቢያ በሚገኘው በአፋር ክልል ኤሊ ዳኣር ወረዳ፣ የጅቡቲ አየር ኃይል በፈጸመው የድሮን ጥቃት በንጹሃን ዜጎች ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ለሆርን ፍሪኩዌንሲ ገለጹ። ጥቃቱ የተፈጸመው ዛሬ ጥር 5/2018 ሲሆን በወረዳው ልዩ ስሙ “ሙሁርታ” በተባለ አካባቢ በተፈጸመው ...

ላለፉት ሶስት ዓመታት በተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች ነፍጥ አንስተው ከመንግስት ጋር ሲዋጉ ከነበሩ የፋኖ ኃይሎች ውስጥ በወሎ አካባቢ የሚንቀሳቀሰውን ከፊል ኃይል ሲመሩ የነበሩት ኮሎኔል ፈንታው ሙሃቤ ከክልሉ መንግስት ጋር ድርድር በማድረግ ጦራቸውን ይዘው መግባታቸው ታውቋል። የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ወታደራዊ...

በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ክልል ምዕራብ ኦሞ ዞን በሱሪ ወረዳ በጉብኝት ላይ እያሉ፣ በተፈጸመ ጥቃት ሁለት የቱርክ ዜጎች እና አንድ ኢትዮጵያዊ መገደላቸውን ክልሉ አስታውቋል። ጥቃቱ የተፈጸመው ዛሬ ጥር 4/2018 ከጥዋቱ 2 ሰዓት ከ20 ላይ ሰዎች በጉብኝት ላይ ባሉበት አጋጣሚ ነው ተብሏል። የጥቃቱ ፈጻሚዎች ‘ሽፍቶች...

የወልቃይት አስተዳደር “ሕገ ወጥ ተግባራት ፈጽመዋል” ያላቸውን ሁለት አለም ዓቀፍ ግብረሰናይ ድርጅቶች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ማሳሰቢያ ሰጥቷል። እገዳ የተጣለባቸው በአማራ ክልል ስር በሚተዳደረው አወዛጋቢው ወልቃይት የተሰማሩት International Medical Corps (IMC) እና Norwegian Refuse ...

ኦነግ የአቡ ሴራ ገበሬዎች በኤርፖርት ፕሮጀክቱ ላይ የባለቤትነት ድርሻ ሊሰጣቸው ይገባል ብሏል የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) እንዲሁም የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ በቢሾፍቱ አቡ ሴራ አካባቢ የሚገነባውን አዲስ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ አስመልክቶ ባወጡት መግለጫ፣ አገራዊ ፕሮጄክቱ ከአካባቢው በርካታ አርሶ አደሮችን...