የቀድሞው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳን ተከትለው፣ ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ የኮበለሉ የቀድሞ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ባለሥልጣናት በፌደራል መንግሥት ሹመት መሰጠቱ እንደቀጠለ መሆኑ ተሰምቷል። በፌዴራል መንግሥት የተሾሙት የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች ናቸው። ከተሿሚ...
ኢትዮጵያን ብሎም አፍሪቃን ለማገልገል የወጣትነት፣ የጎልማሳን ብሎም የዕድሜ ማምሻን መገበር ያውም ያለ ስስት መስጠት ለያኔው ትንታግ ምናሴ እንዲሁም ለምሁሩ እና ጉምቱው የሕግ መምህሩ ምናሴ ኃይሌ የሕይወት ፍልስፍናቸው ነበር፡፡ በታኅሣሥ 24/1922 ዓ.ም ከአባታቸው ከባላምባራስ ኃይሌ ድብነህ እና ከእናታቸው ኢሌኒ ...
የጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ‘የመደመር መንግሥት’ የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ ነገ መስከረም 6/2017 ዓ.ም እንደሚመረቅ ሆርን ፍርኩዌንሲ ሰምቷል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ የጻፉት አራተኛ መጽሐፍ በአዲስ አለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ምርቃቱ እንደሚካሄድ ታውቋል። የመጽሐፍ ም...
ገንዘብ ሚኒስቴር ያለ ማዘዣ ወይም በጤና ባለሙያዎች ምክር የሚገዙ መድኃኒቶች ላይ የተጣለውን የተጨማሪ እሴት ታክስ ማገዱ ታወቀ፡፡ ማስታገሻዎችን ጨምሮ ያለ ሐኪም ትዕዛዝ የሚገዙ መድኃኒቶች ላይ መንግሥት ተጨማሪ እሴት ታክስ መጣሉ የሚታወስ ሲሆን፤ ከነሐሴ ወር/ 2017 ጀምሮም ግብር ሲሰበሰብባቸው ቆይቷል፡፡ መንግሥ...
ከዘፍጥረት በፊት ለዘመናት በብላሽ ባዕዳንን ሲያረሰርስ፣ ከትናንት ዛሬ አገሩን ሊያለማ ይዞት የሚዞረውን ግንድ ማደሪያ ሊሰራበት የችል የሆንን በሚል የተናፈቁ የዘለዓለም ዓመታት፡፡ ዓባይ፣ ግዮን፣ናይል፣ ማሃስ፣ አጉ፤ ስመ በዙው እና አይበገሬው ከገነት የፈለቀው ጅረት ከስከላ እስከ ሜዲትራንያን የተሸመነ ፈትል፡፡ ‹‹...
በቅርቡ በተለይም ካለፉት ሁለት ሶስት አመታት ወደዚህ ስለመንግስት አገልግሎቶች ‘ዲጂታይዜሽን’ ፣’ዲጂታል ኢትዮጵያ’ ፣ ‘ዲጂታል ሆኗል’ ፣ ‘ከወረቀት ነጻ አገልግሎት’ ወዘተ የሚሉ ቃላትን መስማት የተለመደ ሆኗል። ህዝቡም ሳይወድ በግድ “ዲጂታይዝድ” እንዲሆን እየተገደደ ነው። (ቋንቋውን በተመለከተ የቋንቋ ምሁራን ...
በቀን ነሐሴ 28/2017 የመንግስት የጸጥታ አካላት ድል በር በሚገኘው የሸገር ራዲዮ ግቢ በመሄድ ሦስት ጋዜጠኞችን አስረው መውሰዳቸው ተሰምቷል፡፡ አንጋፋውን ጋዜጠኛ እሸቴ አስፋን ጨምሮ ትዕግስት ዘርይሁን እና ምንታምር ጸጋው በቁጥጥር ስር መዋላቸው የታወቀ ሲሆን ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ መለቀቁ ታውቋል፡፡ ከሳምንት በፊ...
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሰሜን አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ያዘጋጀው የዲያስፖራ አጀንዳ ማሰባሰቢያ መድረክ ብርቱ ተቃውሞ አስተናግዷል። ኮሚሽኑ ቅዳሜ ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም በዋሽንግተን ዲሲ ማዘጋጀት መድረክ ላይ ከውስጥ እሰከ አደባባይ ተቃውሞ ማስተናገዱን ሆርን ፍሪኩዌንሲ ሰምቷል። ኮሚሽኑ ባዘጋጀው ምክክር...
አዲሱን አስተዳደር የተቃወሙ አካላት ጫካ እየገቡ ነው በህዝባዊ ተቃውሞ ተቀልብሶ የነበረው የአስተዳደር ለውጥ መቀጠሉን ተከትሎ፣ በራያ አካባቢዎች ከፍተኛ ውጥረት መንገሱን ሆርን ፍሪኩዌንሲ ተረድቷል።በኃይል የተደገፈው አስተዳደር ለውጥ እንደገና መቀጠሉን ተከትሎ፣ በራያ አካባቢዎች ከፍተኛ ውጥረት መንገሱ ተጠቁሟል። አ...
ፖሊስ ጉዳዩን አስተባብሏል በየዓመቱ በወርሐ ነሐሴ በአማራ እና በትግራይ ማህበረሰብ በዋናነት በልጃገረዶች በልዩ ድምቀት የሚከበሩት የሻደይ፣ አሽንዳ፣ አሸንድዬ እና ሶለል በዓላት ዝግጅቶች በአዲስ አበባ እንዳይከበሩ መከልከላቸው እና የክብረ በዓሉ ታዳሚዎች በፖሊስ መበተናቸው ሆርን ፍሪኩዌንሲ አረጋገጧል፡፡ በመጀመሪያ...

