የአውሮፓ ኅብረት የግብፅን የቅኝ ግዛት እሳቤ ተቀብሎ ማስተጋባቱ ኢትዮጵያ እንደማትቀበል አስታውቃለች። አውሮፓ ኅብረት ከሰሞኑ ከግብፅ ጋር ባደረገው ስብሰባ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ወገንተኛ አቋም አንጸባርቋል። ኅብረቱ በህዳሴ ግድብ ላይ በግልጽ ካይሮን ደግፎ አቋም የያዘው የአውሮፓ-ግብፅ ጉባኤ የጋራ መ...

ቆመው የገመዱት ሰብዓዊነት፤ ሞተው ፍሬውን አይተዋል! የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ሞት ኢትዮጵያንን ከሰሜን እሰከ ደቡብ፣ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ያለ ሃይማኖት ልዩነት በሰውነት በአንድ ጎራ ያሰለፈ ታሪክ ሆኖ ተመዝግቧል። ‘ሰው ሁኑ፣ ሰውነት ከሁሉ ይበልጣል’ በሚለው ንግግራቸና በሰው ልጆች ላይ የሚፈጸም ግፍን...

የጣና ሐይቅ ላይ የቱሪዝም እና የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ታስቦ በርካታ ወጪ እና ወደ መሃል አገር የማጓጓዝ ስራ የተሰራባት “ጣናነሽ ቁጥር ፪” ጀልባ በአሁኑ ሰዓት በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች እጀባ ካልተደረገላት ሙሉ አገልግሎት እንደማትሰጥ ተገለጸ። የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ...

ላለፉት ሦስት ዓመታት በአማራ ክልል ባለው የጸጥታ ስጋት ምክንያት ላልተወሰኑ ጊዜያት ሲተላለፍ የነበረው የጣና ፎረም 11ኛው ዓመታዊ ስብሰባ በባህር ዳር ሊካሄድ ነው፡፡ በየዓመቱ በአፍሪቃ የሰላም እና ደኅንነት ዙሪያ መሪዎች እና የዘርፉ ምሁራን የሚመክሩበት የጣና ፎረም በመጪው ዓርብ ጥቅምት 14/2018 በባህር ዳር...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሁመራ መደበኛ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታውቋል። አየር መንገዱ ወደ ሁመራ የሚያስጀምረው መደበኛ በረራው ከህዳር 10/2018 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ተጠቁሟል። ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ ወደ ከሁመራ-አዲስ አበባ በሳምንት ሁለት በረራዎች እንደሚኖሩ ተገልጿል። አየር መንገዱ ወደ ሁመራ መደበኛ ...

የከተማዋ አስተዳደር ድርጊቱን አምኗል። በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ፣ በወረዳዋ ዋና ከተማ እስቴ መካነ ኢየሱስ፣ ጥቅምት 9 ቀን 2018 ዓ.ም ከሌሊቱ 10 ሰዓት ገደማ፣ የፋኖ ኃይሎች ሚሊሻና የከተማ ፖሊሶች መሽገውበት ወደነበረው ቦታ በድንገት በመግባት ከ80 እስከ 120 የሚሆኑ ሚሊሻዎችንና የከተማ ፖሊሶችን መ...

የመንግሥት ሰራተኞችን ደመወዝ ከሕግ አግባብ ውጭ መቁረጥ አሳሳቢ ሆኖ መቀጠሉን የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አስታውቋል። ተቋሙ በጉዳዩ ላይ ባወጣው ሪፖርት በተለያዩ አካባቢዎች ከሕግ አግባብ ውጪ የደመወዝ መቁረጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ ተባብሶ በመቀጠሉ “የአስተዳደር በደል” አስከትሏል ብሏል። የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በፍርድ...

የአዲስ አበባ መስተዳደር የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት በከተማ አስተዳደሩ ውስጠ የሚገኙ የአረቄ ቤቶች እና ቢንጎ ማጫወቻ ስፍራዎች ይዘጋሉ ተብሎ በኃላፊዋ የተገለጸው መረጃ ስህተት መሆኑን ቢሮው ለሆርን ፍሪኩዌንሲ አስታውቋል፡፡ ቢሮው በተሰራጨው መረጃ መሰረት ስብሰባ ላይ መሆኑን የታወቀ ሲሆን...

ብሔራዊ ባንክ ለ10ኛ ጊዜ ለባንኮች በጨረታ ባቀረበው የውጭ ምንዛሬ ላይ የአንድ ዶላር ዋጋ ወደ 148 ብር ማለቱን ተከትሎ፣ የምንዛሬ ቢሮዎችና ጥቁር ገበያ ዋጋ አሻቅቧል፡፡ ከባንኮች በተጨማሪ ከ10ኛው ጨረታ በኋላ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ የመሸጥና መግዛት ፈቃድ የተሰጣቸው የግል የምንዛሪ ቢሮዎች ዋጋ...

ከፍተኛ ቅሬታ ተነስቶበታል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኮሪደር ልማት ምክንያት አንዳንድ ትምህርት ቤቶች አገልግሎት እየሰጡ ባለመሆኑ እና ከአቅም በላይ የተማሪ ምዝገባ በመፈጸሙ የቦታ ጥበት አጋጥሟል በሚል የመዋዕለ ሕጻናት ተማሪዎች በሳምንት ሁለት እና ሦሰት ቀናት ብቻ እንዲማሩ ተደርገዋል፡፡ ይህንንም ተከትሎ ...