በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን፣ በጣርማበር bወረዳ የምትገኘው የደብረሲና ከተማ ከንቲባ አቶ ወንድምሲገኝ ማሙዬ በትላንትናው ዕለት መገደላቸው ተረጋገጠ። ከንቲባው ህይወታቸው ሊያልፍ የቻለው በታጣቂዎች በተተኮሰባቸው ጥይት መሆኑን የከተማው አስተዳደር አስታውቋል። ድርጊቱ የተፈጸመው ከንቲባው በከተማዋ ውስጥ በስራ እንቅ...
የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የአድማ ብተና እና የመደበኛ ፖሊስ አባላት በሙሉ የታጠቁትን የጦር መሣሪያ እስከ ነገ ጥር 7 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ገቢ እንዲያደርጉ አስቸኳይና ጥብቅ ማሳሰቢያ ሰጠ። ኮሚሽኑ ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው፣ ውሳኔው የተላለፈው በክልሉ ካለው ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ከክል...
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በአበርገሌ ወረዳ 03 ቀበሌ በበልታርፍ ጎጥ በቤት ውስጥ በተከሰተ የመድፍ ቁምቡላ ፍንዳታ የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኢንስፔክተር መንግስቴ ደባሽ ለሆርን ፍሪኩዮንሲ በላኩት መረጃ ላይ እንደገለጹት፣ አደጋው...
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ዛሬ ጥር 7/2018 ዓ.ም ካለፈው አራት ዓመት ወዲህ በአማራ ክልል ስር እየተዳደረ በሚገኘው ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ጉብኝት አድርገዋል። አምባሳደሩ በኢትዮጵያ ቆይታቸው ወልቃይትን ሲጎበኙ ይህ የመጀመሪያው ሲሆን፣ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከዞኑ አመራሮች ጋሪ መክ...
የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር የማነ ገብረመስቀል በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ የሚመራው የብልጽግና ፓርቲ በኤርትራ ላይ ጦርነት ለመጀመር የተለያዩ ምክንያቶችን እየፈለገ ነው ሲሉ ለሬውተርስ ተናገሩ። ከሰሞኑ በአማራ ክልል 56ሺ ተተኳሾች በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ በመንግስት የጸጥታ አካላት በቁጥጥር ስር መዋላቸ...
በአሜሪካ የአስፈጻሚው አካል ውሳኔ ቁጥር 14362 መሰረት አሜሪካ በግብጽ፣ ዮርዳኖስ እና ሊባኖስ የሚገኘውን የሙስሊም ወንድማማቾች የተሰኘውን ስብስብ በአሸባሪነት መፈረጇ ይፋ ተደርጓል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት እንዳስታወቀው መስሪያ ቤቱ በሊባኖስ የሚገኘውን የሙስሊም ወንድማማቾች ቡድንን እንዲሁም ቅርንጫፉ...
በኢትዮጵያና በጅቡቲ ድንበር አቅራቢያ በሚገኘው በአፋር ክልል ኤሊ ዳኣር ወረዳ፣ የጅቡቲ አየር ኃይል በፈጸመው የድሮን ጥቃት በንጹሃን ዜጎች ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ለሆርን ፍሪኩዌንሲ ገለጹ። ጥቃቱ የተፈጸመው ዛሬ ጥር 5/2018 ሲሆን በወረዳው ልዩ ስሙ “ሙሁርታ” በተባለ አካባቢ በተፈጸመው ...
ላለፉት ሶስት ዓመታት በተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች ነፍጥ አንስተው ከመንግስት ጋር ሲዋጉ ከነበሩ የፋኖ ኃይሎች ውስጥ በወሎ አካባቢ የሚንቀሳቀሰውን ከፊል ኃይል ሲመሩ የነበሩት ኮሎኔል ፈንታው ሙሃቤ ከክልሉ መንግስት ጋር ድርድር በማድረግ ጦራቸውን ይዘው መግባታቸው ታውቋል። የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ወታደራዊ...
የወልቃይት አስተዳደር “ሕገ ወጥ ተግባራት ፈጽመዋል” ያላቸውን ሁለት አለም ዓቀፍ ግብረሰናይ ድርጅቶች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ማሳሰቢያ ሰጥቷል። እገዳ የተጣለባቸው በአማራ ክልል ስር በሚተዳደረው አወዛጋቢው ወልቃይት የተሰማሩት International Medical Corps (IMC) እና Norwegian Refuse ...
በጋምቤላ ክልል መዲና እና አካባቢው የተከሰተውን የፀጥታ ችግር ተከትሎ ከተማዋን ወደ መደበኛ እንቅስቃሴዋ ለመመለስ እና ሰላምን ለማስፈን ወደ ተለያዩ አካባቢዎች ተሰማርተው በነበሩ የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ላይ፣ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በታጣቂዎች ድንገተኛ ተኩስ ተከፍቶባቸዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው “ባሮ ማዶ”ተብሎ በሚጠራ...
















