Home / ፖለቲካ

ፖለቲካ

አዲሱን አስተዳደር የተቃወሙ አካላት ጫካ እየገቡ ነው በህዝባዊ ተቃውሞ ተቀልብሶ የነበረው የአስተዳደር ለውጥ መቀጠሉን ተከትሎ፣ በራያ አካባቢዎች ከፍተኛ ውጥረት መንገሱን ሆርን ፍሪኩዌንሲ ተረድቷል።በኃይል የተደገፈው አስተዳደር ለውጥ እንደገና መቀጠሉን ተከትሎ፣ በራያ አካባቢዎች ከፍተኛ ውጥረት መንገሱ ተጠቁሟል። አ...

አንጋፋው ጋዜጠኛ አብዱልሰመድ መሐመድ እና ጋዜጠኛ ዮናስ አማረ ከቀናት በፊት በደኅንነት አካላት ተይዘው መወሰዳቸው እና እሰካሁንም የደረሱበት እንደማይታወቅ እና ፍርድ ቤትም እንዳልቀረቡ የሆርን ፍሪኩዌንሲ ምንጮች አስታወቁ፡፡ ጋዜጠኛ አብዱልሰመድ መሐመድ ሰኞ ነሐሴ 5/2017 ቀን ላይ ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ታፍ...

ባሳለፍነው ወር ሐምሌ 14/2018 በኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ማዕከላዊ ኮሚቴው ያወጣውን መግለጫ እና መግለጫውንም ፓርቲው እንዲያወጣ በማድረግ ረገድ መንግስት በገንዘብ እንደደገፈው እና ለዚህም ደግሞ በሚልዮን የሚቆጠር ገንዘብ ለፓርቲው እንደተሰጠው ምንጮች ለሆርን ፍሪኩዌንሲ ተናግረዋል፡፡ ምንጮች አክለውም...

የማኅበረሰብ አንቂው ሱሌማን አብደላ ከሳውዲ አረቢያ በግዳጅ ለኢትዮጵያ መንግስት ተላለፎ መሰጠቱን የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ይፋ ባደረገው አዲስ ሪፖርት አስታውቋል፡፡ ከአንድ ዓመት ከግማሽ በላይ ለሚሆን ጊዜ ከሚኖርበት ሳውዲ አረቢያ ደብዛው የጠፋው ሰሌማን ለኢትዮጵያ መንግሥት ተላልፎ መሰጠቱን በሪፖርቱ ተገልጿ፡...

1...456