ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በፋኖ ኃይሎች የተማረኩ የመንግሥት ተዋጊዎችን መጎብኘቱን አስታውቋል። ኮሚቴው ከሁለት ሳምንት ገደማ በፊት በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ የተከሰትውን ውጊያ ተከትሎ፣ በፋኖ ኃይሎች ለተማረኩ የመንግሥት ተዋጊዎች ሰብዓዊ ድጋፍ እያደረገ መሆኑን ገልጿል። የፋኖ ኃይሎች በመቶዎች የሚቆጠሩ የመከ...
ከሰሞኑ በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጌድዮን ጢሞቲዎስ ተፈርሞ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በተላከው ደብዳቤ ክስ የቀረበባቸው የሕወሓት እና የኤርትራ መንግስት በየፊናቸው ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ በምላሻቸውም ኹለቱም ወገኖች ምንም አይነት የጦርነት ዝግጅት በበኩላቸው እንደሌለ እና አሳሳች መ...
የኢትዮጵያ መንግሥት ከፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በተቃራኒ ‘ጽምዶ’ በሚል ‘ጦርነት ለማወጅ’ ተባብረውብኛል ያላቸውን፣ ኤርትራ እና ህወሓትን የፋኖ ኃይሎችን እየደገፉ ነው በማለት ከሷል። ኤርትራ እና ህወሓት የፋኖ ኃይሎችን በመደገፍ የተከሰሱት የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ለተባበሩት መ...
ከአንድ ዓመት በፊት ባጋጠመው የጎፋ መሬት መንሸራተት ለተጎጂዎች ከተሰበሰበው የገንዘብ ድጋፍ ውስጥ 60 ሚሊዮን ብር ለመመዝበር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ባለሥልናት በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰምቷል፡፡ ከ200 በላይ ሰዎች ህወይታቸውን ላጠቡት አደጋ የተሰበሰበውን ገንዘብ ለመመዝበር የባንክ ቼክ አዘጋጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ...
ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጋዝ ማውጣት መጀመሯን ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ አስታውቀዋል። በሶማሌ ክልል የተገነባው የኦጋዴን ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ማውጫ የመጀመሪያ ዙር ግንባታ ተጠናቆ ተመርቋል። በዓመት 111 ሚሊዮን ሊትር የማምረት አቅም አለው ፕሮጀክት መጠናቀቁን ተከትሎ፣ ሁለተኛው ዙር ተጀምሯል ተብሏል። በዓመት 1....
በወልቂጤ በፖሊስ ጣቢያ በደረሰ ጠቃት ሁለት ፖሊሶች ተገድለዋል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምሥራቅ ጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ በተፈጠረ ግጭት ሦስት ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ፡፡ ሰላማዊ ሰዎች የተገደሉት በከተማዋ በተቀሰቀሰው ግጭት ላይ ፖሊስ ወደ ሕዝብ በከፈተው ተኩስ መሆኑን ሆርን ፈሪኩዌንሲ ያገኘው መረጃ ያ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን ውስጥ የሚገኘው ቁጫ ብሔረሰብ “የወረዳ መዋቅር እንጂ የራሱ ማንነት የለውም” በሚል ጫና እየተደረገበት መሆኑ ተገልጿል፡፡ ቁጫ የራሱ ታሪክ፣ ባህል፣ ቋንቋና የዘመን መለወጣ ያለው ብሔረሰብ ቢሆንም፣ በዞኑ መንግሥት “ድፍጠጣ” እየተፈጸመበት መሆኑን የብሔረሰቡ ተወካዮች ለሆርን ፍሪኩዌ...
ባህላችንን እንዳናሳይ ተደርገናል ሲሉም ተሳታፊዎች ተናግረዋል የኢትዮጵያን ባህል ለተለያዩ የብሪክስ አባል አገራት በማቅረብ ላይ የሚገኘው ኪን-ኢትዮጵያ መድረክ ከአርቲስቶች ጉቦ በመቀበል ክስ ቀረበበት። በቅርቡ የኢትዮጵያን ባህል በማስተዋወቅ የልዑካን ቡድኑን ይዞ ከቻይና እስከ ሩሲያ ሲጓዝ የነበረው ኪን ኢትዮጵያ የ...
እዮብ ተካለኝ ቶሊና (ዶ/ር) በቅርቡ ከኃላፊነት በለቀቁት የቀድሞው የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ ምትክ በጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ 11ኛው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ በመሆን ተሹመዋል፡፡ እዮብ ከዚህ ቀደም በአገር ውስጥም ሆነ በዓለም አቀፍ ተቋማት በተለያዩ ኃላፊነቶች ያገለገሉ እና ሲያገለግሉ የቆዩ መሆ...
የ123 የጥቁር ገበያ ተዋንያን የባንክ ሂሳብ ታገደ በአዲስ አበባ የተለያዩ ባንኮች ውስጥ የሚሰሩ ባለሙያዎች ከጥቁር ገበያ ጋር በተያያዘ ሰፊ ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑን የፋይናንሻል ኢንተለጀንስ ሰርቪስ አስታውቋል፡፡ በጥቁር ገበያ የውጭ ምንዛሪ ዝውውር የተጠረጠሩ 123 ሰዎች የባንክ ሂሳብ መታገዱን ተከትሎ በዝ...


