የምስራቅ ሊቢያ አስተዳደር የኢትዮጵያ፣ የሱዳን፣ የኤርትራ እና የሶማሊያ ዜጎች ወደ ሀገሪቱ እንዳይገቡ ማገዱ ተሰምቷል፡፡ በሁለት ተከፍላ የምትተዳደረው ሊቢያ የምስራቃዊው ክፍ...
የደቡብ አፍሪቃው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ በቀጥታ ቴሌቪዝን ለህዝባቸው ንግግር ባደረጉበት ወቅት በአገሪቱ የሚታየው የኢኮኖሚ ተግዳሮት እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ከህገ ወጥ ፍልሰተኞች ጋር የሚገናኝ እንዳልሆነ አስታወቁ። ፕሪዝዳንቱ በመግለጫቸው በአገር ውስጥ የሚገኙ የውጭ አገራት ዜጎች ህጋዊ ቢሆኑም ወይም በህገ ወጥ...
አዲስ አበባ- በሐዋሳ ከተማ የሚገኙ የሲዳማ ባንክ ሰራተኞች፣ ተቋሙ ለከተማው የሐይቅ ዳር ኮሪደር ልማት ፕሮጀክትያበረከተውን የ20 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለመሸፈን በሚል፣ ያለሰራተኞቹ ፈቃድና ቅድመ ውይይት የአንድ ወር ሙሉደመወዛቸውን እንዲቆረጥ የወሰኑበት ቅጽ በግድ እንዲፈርሙ እየተገደዱ መሆኑን ተናገሩ። ሰራተ...
በጋምቤላ ክልል መቀመጫ ጋምቤላ ከተማ ትናንት ሰኔ 1 /2018 ዓ.ም ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ መካሄዱን ሆርንፍሪኩዌንሲ ከነዋሪዎች ሰሞቷል። የተኩስ ልውውጡ ከ12:00 ገደማ መቀስቀሱን የገለጹት ነዋሪዎች፣ ከአንድ ስዓት በላይ መዝለቁን ጠቁመዋል። የተኩስልውውጡ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እና ማንነታቸውን በውል ካልታ...
በአማራ ክልል የጤና ባለሙያዎች ለወራት የሰሩበት የትርፍ ስዓት ክፍያ መከልከላቸውን ለሆርን ፍሪኩዌንሲ ተናግረዋል። በክልሉ የጤና ባለሙያዎች የትርፍ ስዓት ክፍያ ከወደ ወር እየተቆራረጠ ቀጥሎ፣ አሁን ላይ አብዛኛዎቹ ክፍያተከልክለዋል። ሦስት ዓመት ገደማ በግጭት ውስጥ በሚገኘው ክልሉ፣ የጤና ተቋማት አሰራር ወጥነት ...
የሕወሓት ኃይሎች ራሳቸውን “መንበረ ሰላማ” ብለው በሰየሙ የኃይማኖት አባቶች በጋራ በፈጠሩት ሁከት በራያ ሀገረ ስብከት በተለይም በአላማጣ ከተማ የጥምቀት በዓል በአደባባይ እንደማይከበር ሆርን ፍሪኩዌንሲ ሰምቷል። የጥምቀት በዓል ከመከበሩ በዋዜማው የሚከናወነው የከተራ በዓል በዛሬው ዕለት አለማክበሩን የሀገረስብከቱ ...
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ፣ በአካባቢው የወደፊት አስተዳደራዊ መዋቅር ላይ ከፍተኛ የሃሳብ ልዩነት መኖሩን የሚያሳዩ መረጃዎች ወጥተዋል። ለሪፖርተር ጋዜጣ የቀድሞውን የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት እና በአሁኑ ወቅት የጠቅላይ ሚ...
መንግስት በስህተት መሆኑን ገልጾ ይቅርታ ጠይቋል በአማራ ክልል በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር፣ ሰሃላ ሰየምት ወረዳ በባርዋ ቀበሌ ልዩ ስሙ “ፈፋ ድልድይ” ተብሎ በሚጠራው ንዑስ ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ የሚሊሻ ካምፕ ላይ ትላንት ጥር 07 ቀን 2018 ዓ.ም በደረሰ የድሮን ጥቃት በርካታ ታጣቂዎችና ንፁሃን ዜጎች ለ...
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን፣ በጣርማበር bወረዳ የምትገኘው የደብረሲና ከተማ ከንቲባ አቶ ወንድምሲገኝ ማሙዬ በትላንትናው ዕለት መገደላቸው ተረጋገጠ። ከንቲባው ህይወታቸው ሊያልፍ የቻለው በታጣቂዎች በተተኮሰባቸው ጥይት መሆኑን የከተማው አስተዳደር አስታውቋል። ድርጊቱ የተፈጸመው ከንቲባው በከተማዋ ውስጥ በስራ እንቅ...
የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የአድማ ብተና እና የመደበኛ ፖሊስ አባላት በሙሉ የታጠቁትን የጦር መሣሪያ እስከ ነገ ጥር 7 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ገቢ እንዲያደርጉ አስቸኳይና ጥብቅ ማሳሰቢያ ሰጠ። ኮሚሽኑ ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው፣ ውሳኔው የተላለፈው በክልሉ ካለው ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ከክል...










