Home / Raya

Browsing Tag: Raya

ከፌደራል መንግሥት ጎን የተሰለፈው እና ራሱን ሓራ መሬት ወይም የትግራይ ሰላም ኃይል ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን፣በራያ አካባቢዎች የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች ወደ ቀያቸው እንዳይመለሱ እያስተጓጎሉ መሆኑን ምንጮች ገልጸዋል። ከመንግሥት ጎን ተሰልፎ ሕወሓትን እየተዋጋ የሚገኘው የሓራ መሬት ታጣቂዎች የራያ ቀጠናዎችን የ...

የህወሓት ታጣቂዎች ከፍተኛ ውጥረት በተፈጠረበት በራያ ቀጠና የትራንስፖርት ገደብ መጣላቸው ተሰምቷል። ታጣቂዎቹ በተቆጣጠሯቸው እንደ ራያ አላማጣ፣ መሆኒና ኮረም ባሉ አካባቢዎች ከነገ ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮየትራንስፖርት እንቅስቃሴ እንደማይኖር ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን ሆርን ፎሪኩዌንሲ ከነዋሪዎች ሰምቷል። በአካ...