Home / Ethiopia

Browsing Tag: Ethiopia

የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች የሆነው ሲፒጄ ከተቋቋመበት እና በዓለም ዙሪያ በጋዜጠኞች ላይ የሚደረሰውን በደል መመዝገብ ከጀመረበት የፈረንጆች 1992 ጀምሮ 1050 የሚሆኑ ጋዜጠኞች በዓለም ዙሪያ መገደላቸውን ይፋ አድርጓል። ተቋሙ እንዳስታወቀው ለህልፈት ከተዳረጉ ጋዜጠኞች ውስጥ ብዙ እጁን የሚይዙት ለአገር ውስጥ የመገና...

ከትግራይ ክልል ከፍተኛ መጠን ያለው መድኃኒት እና የሕክምና ግብአት ወደ ኤርትራ ተጭኖ መውሰዱን ምንጮች ለሆርንፍሪኩዌንሲ ገልጸዋል። የሕወሓት አመራሮች ከትግራይ ክልል ከፍተኛ መጠን ያለው መድኃኒት፣ የሕክምና ግብዓቶች፣ የቢሮ መገልገያዎችንናበርካታ ተሽከርካሪዎችን ወደ ኤርት መውሰዳቸውን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮ...

ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ የአየር መንገድ ሠራተኞችን እና የፌደራል ፖሊስ አባላትን ጨምሮ 161 ሰዎችንከትግራይ ክልል ማውጣቱን አስታውቋል፡፡ ኮሚቴው ከትግራይ ክልል ካስወጣቸው መካከል የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አባላት፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኞች፣የሲቪል አቪዬሽን ደኅንነት ሠራተኞችን ከእነ ቤተሰቦቻቸው...

የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርና ሎጅስቲክ አገልግሎት የየመኑ የሁቲ ታጣቂዎች በባብ-ኤል መንደብ ላይ የደቀኑትን አደጋበቅርበት እየገመገመ መሆኑ ሆርን ፍሪኩዌን ሰምቷል። የባብ-ኤል መንደብ የመዘጋት ስጋት በኢትዮጵያ በኩል እንዴት ይታያል የሚለውን ከባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ጠይቀናል። አንድ የተቋሙ ከፍ...

የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ የደረሰው ሀገራዊ ምክክር፣ በአዲስ አበባ ጉዳይ አጣብቂኝ ውስጥ መግባቱ ምንጮች ለሆርን ፍሪኩዌንሲ ተናግረዋል። አንድ ወር የዘለቀው የምክክር ጉባኤ በመጨረሻው ምዕራፍ አጣብቂኝ ውሰጥ የገባው፣ የኦሮሚያ ክልል ተወካዮች “አቋማችን ምክረ ሀሳብ ሆኖ ካልጸደቀ አመጽ ይቀሰቀሳል” ...