ባለፈው ሕዳር ወር ላይ በጎንደር ከተማ አቅራቢያ ልዩ ስፍራው ማክሰኚት በተባለ አካባቢ በታጠቁ ኃይሎች ታግቶ የነበረው የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የጎንደር ቅርንጫፍ ባልደረባ፣ አጋቾቹ የጠየቁት የ300 ሺህ ብር ክፍያ ተፈጽሞ መለቀቁን ዝግጅት ክፍላችን አረጋግጧል። ጋዜጠኛ ደስታ ካሳ ለስራ ጉዳይ በሕዝብ ማመላ...
በትግራይ ክልል ሕፃፅ ተፈናቃዮች መጠለያ ካምፕ የሚገኙ ተፈናቃዮች በሰው ሰራሽ ረሃብ፣ በበሽታና በዱር አራዊት ጥቃት ለከፋ ሰብአዊ ቀውስ መጋለጣቸውን የዴሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት) እና የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ገልጸዋል። ፓርቲዎቹ ፤ ከጦርነት የተረፉ ንጹሐን ዜጎች በአሁኑ ወቅት በረሃ...
የዞኑ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት መረጃውን አስተባብሏል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የጋሞ ልማት ማህበር ንብረት የሆነች አነስተኛ ጀልባ በታጣቂዎች ታግታ መወሰዷን ምንጮች ገለጹ። ምንጮች ለሆርን ፍሪኩዌንሲ እንደተናገሩት “ባይራ” የተሰኘችውና 30 ሰዎችን የመያዝ አቅም ያላት አነስተኛ ጀልባ፣ በአባያ ሀ...
ከተለያዩ አገራት ተሰደው በኢትዮጵያ ተጠልለው የሚገኙ ስደተኞች በከፍተኛ ሁኔታ ካጋጠመ የዓለም አቀፍ ድጋፍ መቀነስ የተነሳ ከፍተኛ የረሃብ አደጋ እንደተጋረጠባቸው የኢትዮጵያ መንግሥት፣ UNHCR እና የዓለም የምግብ ድርጅት በጋራ ባወጡት መግለጫ አስጠንቅቀዋል። ከጎረቤት አገራት ተፈናቅለው በኢትዮጵያ የተጠለሉ የኤርት...
ዕገዳው የተጣለባቸው አገራት 40 ደርሰዋል የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተጨማሪ የአምስት አገራት ዜጎች ወደ አገራቸው እንዳይገቡ መከልከላቸ ው ይፋ ሆኗል፡፡ በዚህም መሰረት አምስት አገራት ከአፍሪቃ ሲሆኑ ቀሪዎቹ ደግሞ ሶሪያ እና የፍልስጤም ባለስልጣናትን አካቷል፡፡ ከዚህም ጋር ተያይዞ ከአፍሪቃ አገራት ቡር...
የድሞዝ ጥያቄ ያነሱ መምህራንን ማሰር ተጀምሯል በሰሜን ጎንደር ዞን በአዳርቃይ ወረዳ የሚገኙ መምህራን የመስከረም ወር ደመወዛቸው ባለመከፈሉ ምክንያት ባካሄዱት የስራ ማቆም አድማ ምክንያት ከ1-12ኛ ክፍል ከዛሬ ጀምሮ የመማር ማስተማር ሂደቱን ሙሉ በሙሉ ማቋረጣቸውን ለሆርን ፍሪኩዮንሲ ገልጸዋል። መምህራኑ ለሆርን ፍ...
ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ በርካታ የትምህርት አይነቶች እንዲሰረዙ ወይም እንዲጠቃለሉ መወሰኑ፣ ለዓመታት ሲያስተምሩ የቆዩ መምህራንን ከስራ ገበታቸው ሊያፈናቅላቸው እንደሚችል ተገለጸ። የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር በጉዳዩ ላይ ስጋቱን የገለጸ ሲሆን፤ የቤተሰብ አስተዳዳሪ የሆኑ መምህራን እና ቤተሰቦቻቸውን የተጋረ...
በየዓመቱ በታላቅ ኃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓትና በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ምዕመናን ተሳትፎ በድምቀት የሚከበረው የቅድስት ማርያም አክሱም ጽዮን ክብረ በዓል፣ ዘንድሮ ከወትሮው በተለየ ሁኔታ የሃገር ውስጥ ሚዲያዎች ሽፋን ሙሉ በሙሉ እንዳልሰጡት የአክሱም ከተማ ባህልና ቱሪዝም ለሆርን ፍሪኩዌንሲ አስታወቀ። ቢሮው እንዳስታወቀው ከ...
በትግራይ ክልል ባለፉት አራት ዓመታት ማለትም ከ2014 እስከ 2018 ሩብ ዓመት ድረስ በጾታዊ ጥቃት ብቻ የ22 ሴቶች ሕይወት ማለፉን ሆርን ፍሪኩዮንሲ ከክልሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሰምቷል። ይህ መረጃ የሰሜኑ ጦርነት በሴቶችና ሕጻናት ላይ የጣለውን ከባድ ሰብዓዊ ቀውስና የስነልቦና ጠባሳ በግልጽ የሚያሳይ እ...
በአማራ ክልል ክፍት የስራ ቦታ በሚል ሸዋጅ ማስታወቂያ ነው ቅጥሩ የሚካሄደው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከሰሞኑ ያወጣው ወታደራዊ ሰልጣኝ ምልመላ ተከትሎ፣ በተለያዩ አካባቢዎች ወጣቶች በግዳጅና በጫና ተይዘው እየገቡ መሆኑን ሆርን ፍርኩዌንሲ ሰምቷል። አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች ወጣቶች በግዳጅ ለወታ...











