ከትግራይ ክልል ከፍተኛ መጠን ያለው መድኃኒት እና የሕክምና ግብአት ወደ ኤርትራ ተጭኖ መውሰዱን ምንጮች ለሆርንፍሪኩዌንሲ ገልጸዋል። የሕወሓት አመራሮች ከትግራይ ክልል ከፍተኛ መጠን ያለው መድኃኒት፣ የሕክምና ግብዓቶች፣ የቢሮ መገልገያዎችንናበርካታ ተሽከርካሪዎችን ወደ ኤርት መውሰዳቸውን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮ...
ከፌደራል መንግሥት ጎን የተሰለፈው እና ራሱን ሓራ መሬት ወይም የትግራይ ሰላም ኃይል ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን፣በራያ አካባቢዎች የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች ወደ ቀያቸው እንዳይመለሱ እያስተጓጎሉ መሆኑን ምንጮች ገልጸዋል። ከመንግሥት ጎን ተሰልፎ ሕወሓትን እየተዋጋ የሚገኘው የሓራ መሬት ታጣቂዎች የራያ ቀጠናዎችን የ...
ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ የአየር መንገድ ሠራተኞችን እና የፌደራል ፖሊስ አባላትን ጨምሮ 161 ሰዎችንከትግራይ ክልል ማውጣቱን አስታውቋል፡፡ ኮሚቴው ከትግራይ ክልል ካስወጣቸው መካከል የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አባላት፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኞች፣የሲቪል አቪዬሽን ደኅንነት ሠራተኞችን ከእነ ቤተሰቦቻቸው...
በዩንቨርስቲዎች ስለ ለሚያስተምሩ መምህራን የተባለ ነገር የለም በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ትምርህታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች በክልሉ ካለው ነባራዊ የሰላም እጦት ችግር ጋር በተያያዘ ባቀረቡት ቅሬታ መሰረት በሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች በጊዜያዊነት እንዲመደቡ መደረጉን ትምህርት ሚንስቴር አስታወቀ...
የህወሓት ታጣቂዎች ከፍተኛ ውጥረት በተፈጠረበት በራያ ቀጠና የትራንስፖርት ገደብ መጣላቸው ተሰምቷል። ታጣቂዎቹ በተቆጣጠሯቸው እንደ ራያ አላማጣ፣ መሆኒና ኮረም ባሉ አካባቢዎች ከነገ ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮየትራንስፖርት እንቅስቃሴ እንደማይኖር ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን ሆርን ፎሪኩዌንሲ ከነዋሪዎች ሰምቷል። በአካ...











