የህወሓት ታጣቂዎች ከፍተኛ ውጥረት በተፈጠረበት በራያ ቀጠና የትራንስፖርት ገደብ መጣላቸው ተሰምቷል። ታጣቂዎቹ በተቆጣጠሯቸው እንደ ራያ አላማጣ፣ መሆኒና ኮረም ባሉ አካባቢዎች ከነገ ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮየትራንስፖርት እንቅስቃሴ እንደማይኖር ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን ሆርን ፎሪኩዌንሲ ከነዋሪዎች ሰምቷል። በአካ...

በነደብረጺዮን ገብረሚካኤል የሚመራው የትግራይ ክልል መንግሥት የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት በዛሬው ዕለት ባወጣውይፋዊ መግለጫ፣ የፌዴራል መንግሥት «አዲስ ወታደራዊ ወረራ ከፍቶብኛል» ሲል ከሰሰ። በመግለጫው መሠረት፣ ሐምሌ 25 ቀን 2016 ዓ.ም. ከወጋህታ ጀምሮ በምዕራብ ትግራይ ዞን በጠለምት አቅጣጫ አዲስወታደራዊ እን...

በህወሓት እና በፌደራል መንግሥት መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ተከትሎ፣ በትግራይ አዋሳኝ አካባቢዎች ከፍተኛወታደራዊ እንቅስቃሴዎች መስተዋላቸው ተገለጸ። በትግራይ ክልል በኩል ካለፈው ሳምንት ወዲህ ህወሓት ታጣቂዎቹን ወደ አማራ እና አፋር አዋሳኝ አካባቢዎችማንቀሳቀሱን ሆርን ፍሪኩዌንሲ ከአካባቢው ምንጮች ሰምቷል። በተ...

ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው እና ሃይ ባይ ያጣ እስኪመስል ድረስ በአጭር ጊዜያት ስር መስደድ የጀመረው ቴክኖሎጂ መር ጾታዊ ጥቃቶች ከህግ አስከባሪው እስከ ፖሊሲ አውጪዎች ድረስ ትኩረትን ለመነፈጉ በርካታ አመክኞዎችን ማቅረብ ይቻላል፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየዘመነ የመጣው የቴክኖሎጂ መራቀቅቅ ደግሞ ጉዳዩን ከማባባ...

ከሦስት ቀናት በፊት የተጀመረውን የሀገራ ምክክር ጉባኤ፣ የግል ሚዲያዎች እና የዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ጋዜጠኛ በነጻነት እንዳይዘግቡ ገደብ እየተጣለባቸው መሆኑን ለሆርን ፍሪኩዌንሲ ተናግረዋል። የምክክር ጉባኤውን መክፈቻ ጨምሮ ከመንግሥት ሚዲያዎች ውጭ ባለፉት ሦስት ቀናት የግል ሚዲያ እንዳይገቡ ተከልክለዋል። በዚህም ...

የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን ባደረገው የነዳጅ መቅጃ መሳሪያ ፍተሻ፣ በርካታ ማደያዎች በቅሸባ ደንበኞችን ሲያጨረበሩእንደነበር አረጋግጧል። ባለስልጣኑ በተለያዩ ከተሞች በነዳጅ ማደያዎች የመቅጃ ማሽን (ዲስፔንሰር) ላይ ምርመራ በማድረግ እርምጃ መውሰድመጀመሩን አስታውቋል። በምርመራው ነዳጅ መቅጃ ማሽኖቻቸው ትክክለኛውን...

ከአሶሳ ኩርሙክ ትራንስፖርት ተቋረጧል የሱዳን ጦር ከኢትዮጵያ ድንበር በቅርብ ርቀት ላይ የምትገኘው ስትራቴጂ ከተማ ኩሙርክን በዛሬው ዕለት መቆጣጠሩተሰምቷል። ጦሩ አንድ ሳምንት ገደማ የዘለቀ ውጊያ አድርጎ አካባቢውን መቆጣጠሩን አስታውቋል። የሱዳን ጦር በብሉ ናይል ግዛት የምትገኘውን ኩርሙክ ከተማን እንደገና የተቆጣ...

በብሔር ተኮር ግጭት ውጥረት ላይ በሚገኘው የጋምቤላ ክልል ውስጥ የሚኖሩ “ሐበሻ” ወይም “ደገኛ” ተብለው የተለዩዜጎች ለጥቃት እና ዛቻ መጋለጣቸውን ለሆርን ፍሪኩዌንሲ አስታውቀዋል። በክልሉ በቅርቡ በአኝዋክ እና ኑዌር ብሔረሰቦች መካከል የተፈጠረው ግጭት፣ ከሌሎች የኢትዮጵያ አካ...

አዲስ አበባ፡ በደቡብ አፍሪቃ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በመጤ ጠል እንቅስቃሴ አራማጆች የተቀመጠው የፈረንጆች ጁን 30 ቀነ ገደብ መጠናቀቁን ተከትሎ የጎዳና ላይ ሰልፍ ቢደረግም የተፈራው አልደረሰብንም ሲሉ ለዝግጅት ክፍላችን ተናገሩ። ጁሃንስበርግን ጨምሮ ፕሪቶሪያ እና ደርባን የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ከሆርን ፍሪኩዌንሲ ጋ...

በደቡብ አፍሪቃ ፕሪቶሪያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ በደቡብ አፍሪቃ የተቀጣጠለውን የመጤ ጠል እንቅስቃሴን ምክንያት በማድረግ በመጪዎቹ ቀናት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚችል አዝማሚያ መኖሩን በመጥቀስ በደቡብ አፍሪቃ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አስታውቋል። ኢምባሲው እንዳስታወቀው በመጪዎቹ ቀናት ተጠናክሮ...

1234...13