የማርበርግ ቫይረስ በሽታው ለመጀመሪያ ጊዜ በጅንካ ሆስፒታል መታየቱ ከተገለጸ በኋላ፣ በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ ከተማ በብዛት እየተዛመተ መሆኑን የጤና ባለሙያዎች ለሆርን ፍሪኩዮንሲ ገልጸዋል። በከተማዋ ይህ ቫይረስ የተገኘ ቢሆንም እስካሁን ህይወቱ ያለፈ ሰው እንደሌለ ገልጸው፤ ሕክምናው በልዩ ማቆያ ማዕከላት እየተ...
ከሰሞኑ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጅንካ አካባቢ የተከሰተውን እና የጤና ባለሙያዎችን ጨምሮ በበሽታው የተያዙ ሰዎችን ለህልፈት የዳረገውን በሽታ በሚመለከት ለሚዲያ መረጃ በመስጠታቸው ከስራ የተሰናበቱትን የጅንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር በሚመለከት የጤና ሚንስቴር መረጃው የለንም ሲል አስታውቋል፡፡ የጤና ሚኒ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጂንካ አካባቢ የተከሰተው በሽታ ማርበርግ ቫይረስ (marburg virus) መሆኑን ጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቀዋል። ሁለት የጤና ባለሙያዎችን ጨምሮ ስድስት ሰዎችን ለሞት የዳረገው በሽታ ማርበርግ ቫይረስ (Marburg Virus) መሆኑን በኢትዮጵያ ሕብረተ...
በአዲሱ ዓመት የመጀመሪያዎቹ ሁለት ወራት ፤ መስከረምና ጥቅምት ብቻ በአማራ ክልል ከ200 በላይ ሴቶች የአስገድዶ መድፈር ጥቃት እንደደረሰባቸው ተገለጸ፡፡ የክልሉ ሴቶች፣ ሕፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ለሆርን ፍሪኩዌንሲ እንደገለጸው ሴቶች በመንግስት የጸጥታ ኃይላት ጨምሮ በክልሉ መሳሪያ ታጥቀው በሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ...
ከፌደራል መንግሥት የተመደበለት የተጨማሪ ደመወዝ በጀት በቂ አይደለም ባለው፣ ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መምህራን የሥራ ማቆም አድማ መጀመራቸውን ተገልጿል። በመተከልና ካማሺ ዞኖች ከትናንት ህዳር 1/2018 ዓ.ም መምህራን የሥራ ማቆም አድማ መምታታቸውን የአካባቢው ምንጮች ለሆርን ፍሪኩዌንሲ አስታውቀዋል፡፡ ከመስከረም ...
የአገሪቱ ከፍተኛ የስልጣን ባለቤት የሆነው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ጽሕፈት ቤት በቅርቡ አዲስ ሪፎርም መስራቱን ተከትሎ በመስሪያ ቤቱ ውስጥ የሐሰተኛ የት/ት መረጃ ይዘው ሲያገለግሉ የነበሩትን ሰራተኞችን እንደገና የስራ ምደባ መስጠቱን የሆርን ፍሪኩዌንሲ ምንጮች አስታውቀዋል። በአፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ እና በሕዝብ ተወ...
የመንግሥት ሰራተኞችን ደመወዝ ከሕግ አግባብ ውጭ መቁረጥ አሳሳቢ ሆኖ መቀጠሉን የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አስታውቋል። ተቋሙ በጉዳዩ ላይ ባወጣው ሪፖርት በተለያዩ አካባቢዎች ከሕግ አግባብ ውጪ የደመወዝ መቁረጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ ተባብሶ በመቀጠሉ “የአስተዳደር በደል” አስከትሏል ብሏል። የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በፍርድ...
የአዲስ አበባ መስተዳደር የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት በከተማ አስተዳደሩ ውስጠ የሚገኙ የአረቄ ቤቶች እና ቢንጎ ማጫወቻ ስፍራዎች ይዘጋሉ ተብሎ በኃላፊዋ የተገለጸው መረጃ ስህተት መሆኑን ቢሮው ለሆርን ፍሪኩዌንሲ አስታውቋል፡፡ ቢሮው በተሰራጨው መረጃ መሰረት ስብሰባ ላይ መሆኑን የታወቀ ሲሆን...
ከፍተኛ ቅሬታ ተነስቶበታል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኮሪደር ልማት ምክንያት አንዳንድ ትምህርት ቤቶች አገልግሎት እየሰጡ ባለመሆኑ እና ከአቅም በላይ የተማሪ ምዝገባ በመፈጸሙ የቦታ ጥበት አጋጥሟል በሚል የመዋዕለ ሕጻናት ተማሪዎች በሳምንት ሁለት እና ሦሰት ቀናት ብቻ እንዲማሩ ተደርገዋል፡፡ ይህንንም ተከትሎ ...
ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በፋኖ ኃይሎች የተማረኩ የመንግሥት ተዋጊዎችን መጎብኘቱን አስታውቋል። ኮሚቴው ከሁለት ሳምንት ገደማ በፊት በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ የተከሰትውን ውጊያ ተከትሎ፣ በፋኖ ኃይሎች ለተማረኩ የመንግሥት ተዋጊዎች ሰብዓዊ ድጋፍ እያደረገ መሆኑን ገልጿል። የፋኖ ኃይሎች በመቶዎች የሚቆጠሩ የመከ...







