Home / ማህበራዊ

ማህበራዊ

ከአንድ ዓመት በፊት ባጋጠመው የጎፋ መሬት መንሸራተት ለተጎጂዎች ከተሰበሰበው የገንዘብ ድጋፍ ውስጥ 60 ሚሊዮን ብር ለመመዝበር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ባለሥልናት በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰምቷል፡፡ ከ200 በላይ ሰዎች ህወይታቸውን ላጠቡት አደጋ የተሰበሰበውን ገንዘብ ለመመዝበር የባንክ ቼክ አዘጋጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ...

ባህላችንን እንዳናሳይ ተደርገናል ሲሉም ተሳታፊዎች ተናግረዋል የኢትዮጵያን ባህል ለተለያዩ የብሪክስ አባል አገራት በማቅረብ ላይ የሚገኘው ኪን-ኢትዮጵያ መድረክ ከአርቲስቶች ጉቦ በመቀበል ክስ ቀረበበት። በቅርቡ የኢትዮጵያን ባህል በማስተዋወቅ የልዑካን ቡድኑን ይዞ ከቻይና እስከ ሩሲያ ሲጓዝ የነበረው ኪን ኢትዮጵያ የ...

ፖሊስ ጉዳዩን አስተባብሏል በየዓመቱ በወርሐ ነሐሴ በአማራ እና በትግራይ ማህበረሰብ በዋናነት በልጃገረዶች በልዩ ድምቀት የሚከበሩት የሻደይ፣ አሽንዳ፣ አሸንድዬ እና ሶለል በዓላት ዝግጅቶች በአዲስ አበባ እንዳይከበሩ መከልከላቸው እና የክብረ በዓሉ ታዳሚዎች በፖሊስ መበተናቸው ሆርን ፍሪኩዌንሲ አረጋገጧል፡፡ በመጀመሪያ...

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አንድ ሰራተኛው በሰብዓዊ አገልግሎት ስምሪት ላይ እያለ ያልታወቀ ቡድን ባላቸው ጥቃት አድራሾች በተፈጸመበት ጥቃት እንደተገደለበት አስታውቋል። ማኅበሩ ሆነልኝ ፋንታሁን የተባለ ሰራተኛው ‘አሰቃቂ’ ባለው ጥቃት መገደሉን ባወጣው የሐዘን መግለጫ አስታውቋል። የቀይ መስቀ...

1...345